Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
babowork
@babowork
Me
Joined October 2021
99
Following
81
Followers
1.4K
Posts
babowork
@babowork
about 2 hours ago
@Habtishgreat
ወንድም ሃብትሽ...ስለእሱ ምንም አታስብ! ደግሞም የሆነ ነገር ቢሆን ከሰው የተለየ ነገር አይደርስበትም! ይልቁን ስለዛሬው የፓርላማ ውሎ አጫውተን!
babowork
@babowork
about 2 hours ago
@Harujel
ሆሊውድ የሚባል ዳቦ ወይም ምግብ መጣ እንዴ?ሰው እኮ አይናገርም!
babowork
@babowork
about 2 hours ago
@Hamoudu
ሰሞኑን ከወዳጆቼ ጋር "ኢህአዴግን" የሚያስናፍቅ ዘመን ይመጣል ብሎ ማን አስቦ ነበር እያልን ስንገረም ነበር!ለካ የሃገሬ ሰው "የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ" የሚለው ወዶ አይደለም!
babowork
@babowork
about 2 hours ago
@BMLenjiso
ክቡርነትዎ...ገና ልትመሰርቱ? የእስከአሁኑ ምን ነበር እንዴ? ስይጣኔ? ደግሞ እቺ "ኢትዮጵያ" የምትባለዋ ነገር በእናንተ መዝገበ ቃላት ምን ማለት እንደሆነች ያለፉት አመታት በደንብ አስተምሮናል!
babowork
@babowork
about 2 hours ago
@RasIbex
ወዳጄ...መፍትሄው እንደሱ አይመስለኝም!
babowork
@babowork
about 3 hours ago
@Habtishgreat
ወንድም ሃብትሽ...አድልዎ ይቅር!ፍትሃዊ እንሁን!መስቀል፣ጥምቀት፣አድዋና ሌሎች ህዝባዊና አገራዊ በዓላትም ላይም ሌላው ዜጋ በተመሳሳይ የፈለገውን ባንዲራ ይዞ ይገልጸኛል በሚለው መልኩ እንዲያከብር ይፈቀድ ማለት እንዴት ነው ጥላቻ የሚሆነው?
babowork
@babowork
about 6 hours ago
@sputnik_ethio
ኬንያ "ኬኛ" Loading ...
babowork
@babowork
about 16 hours ago
@FasilSanjaw
ትልቅ ይቅርታ! አይደለም!
babowork
@babowork
about 21 hours ago
@ShimelisAbdisa
አይ አቶ ሽመልስ!
babowork
@babowork
about 21 hours ago
@LastNigus
ወዳጄ!መስቀል፣ጥምቀት፣አድዋና ሌሎች ህዝባዊና አገራዊ በዓላትም ላይም ሌላው ዜጋ በተመሳሳይ የፈለገውን ባንዲራ ይዞ ይገልጸኛል በሚለው መልኩ እንዲያከብር ይፈቀድ ነው!እኔ የፈለኩትን አደርጋለሁ አንተ ግን አትችልም ማለት ግን ያስተዛዝባል!
babowork
@babowork
about 21 hours ago
@MollaJejaw
መሸበሩን ደብቆ የተረጋጋ መስሎ የአቋም ሰው ለመምሰል ተገዝቶ ምሎ ከዘመን በላይ የሚዘልቅ ወንጀል የፈጸመ በኢትዮጵያና ታሪኳ ጥላቻ ልቡ የጨለመ
babowork
@babowork
1 day ago
@AbrarSuleiman
ወንድሜ አብራር ... ይህ ጥሩ እና ገላጭ ንፅፅር አይደለም! "ትብብሩን" መደገፍም ሆነ መቃወም መብት ቢሆንም የትብብሩን አስፈላጊነት እንደሚገልጹ ሰዎች የሚቃወመው ጎራ እንዴት ከእገሌ ጋር ከሚል ውጭ አሳማኝ ምክንያት ሲያቀርብ አላየሁም!
babowork
@babowork
2 days ago
@bereket12021664
ወንድም በረከት...ወፏ ሰሞኑን አዲስ አበባና ደብረዘይት ላይ ስትበር የነበረው ተፈቅዶላት ነበር ማለት ነው?
babowork
@babowork
3 days ago
@Habtishgreat
ወንድም ሃብትሽ...ደግሞ ወደ ግብፅ ሄድክ?
babowork
@babowork
3 days ago
@RAS_EPHI
እስካሁን አልተመለሰም እንዴ?
babowork
@babowork
3 days ago
@Habtishgreat
ወንድም ሃብትሽ...ባለፈው "ዱቄት አድርግናቸዋል" የተባለ ጊዜም እንዲህ ነበር የተደሰትኩት! ከልምዴ ተነስቼ ምክር እንድሰጥህ ከፈቀድክልኝ አትቸኩል ልልህ እወዳለሁ! ትንሽ ታገስ!
babowork
@babowork
3 days ago
@PiassaTube25
የሚያሳዝነው ተማርኩ የሚለው (ህዝቡን አይጨምርም) ትላንት ተበድየ ነበር እያለ ዛሬ ላይ የከፋ ነገር በሌላው ላይ ሲያደርግ ማየት ነው!መበደልን አውቃለሁ የሚል እንዴት ይበድላል?ለዛውም በስማ በለው ሳይሆን በፎቶና በቪድዩ ማስረጃ በሚያዝበት ዘመን!
babowork
@babowork
3 days ago
@aba_bete91615
አንድ የመንግስት ባለስልጣን "የኢርቻ ወቅት ስለሆነ ሪቺት እና ቸበርቻቻው ነው እንጂ ወፍ የለም" ብለው ስፍር ቁጥር የሌለውን የሃገርና የውጭ ሃገሩን ጋዜጠኛ ሁሉ "ወረኞች" በሚመስል ሁኔታ ተችተዋል! ስለሌሎቹ ቦታዎች ግን ምንም አላሉም!
babowork
@babowork
3 days ago
@fetanewbaburu
ወዳጄ..ምናምን ለሃመዱ የሚባለውን የኤርትራ ተቃዋሚ ድርጅት ባጀት እየበጀተ፣መሰብሰቢያ አዳራሽ እየሰጠ አቅፎና ደግፎ የያዘ፣ከዛም አልፎ "እንሰለቅጣችኋለን" አይነት ዛቻ የሚዝተው መንግስት ኤርትራ በውስጥ ጉዳየ ገባች ሲል እንዴት ነው ነገሩ?
babowork
@babowork
3 days ago
@BMLenjiso
እናመሰግናለን ክቡርነትዎ..እኛም ዘመድ ቤተሰብ እዛው ስላለንና ወሬ ስለምናገኝ ብዙ አያስቡ!የእርስዎ ነገር ግን የተስፋየ ካሳን"ስትወልጅ ትጠረጥሪያለሽ"የሚለውን ቀልድ ነው ያስታወሰኝ!በነገራችን ላይ የደብረዘይቱና የሌላው አካባቢስ ምንድን ነበር?
Last Seen Users on Sotwe
Cậu Bé Da Ngâm 🥵
Seen from
Vietnam
𝗔𝗹𝘆 𝗛𝗲𝗮𝗿𝘁 🔞🩷🤍
Seen from
Mexico
MiMi
Seen from
Vietnam
短剧爆料姬
Seen from
Indonesia
Hot Bee
GourmetMale - Wok is dead
Seen from
United States
ꪖꪀꪊ 🍃
Seen from
Indonesia
291391
Seen from
Indonesia
Kaka Endang
Seen from
Indonesia
江江♥
Trends for you
1
Dennis Hastert
Under 10K tweets
2
#IDontWantToOverreactBUT
Under 10K tweets
3
#HardRockBet
Under 10K tweets
4
USAID
Under 10K tweets
5
Alex Ovechkin
Under 10K tweets
6
Tillis
Under 10K tweets
7
Karoline Leavitt
Under 10K tweets
8
Victory Monday
Under 10K tweets
9
Sanford
Under 10K tweets
10
Good Monday
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.6M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90.1M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.5M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.9M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.5M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.3M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫