Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Gelila Muluneh
@gel12231
Joined March 2023
218
Following
53
Followers
111
Posts
gel12231
retweeted
Jonah (יוֹנָה)
@Yonas_Desalegnn
about 1 month ago
sometimes you don't need to buy because you need it, but buy because they need it...ክረምት ግን ጨካኝ ነው የከበደውን ህይወት it makes it unbearably hardest
gel12231
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
3 months ago
ዝም ማለት ከገዳዮች ጎን መቆም ነው። ተራችን እስኪደርስ፣ ለተገደሉት ነፍስ ይማር።" አርቲስት ሰለሞን ሙሄ
AbrarSuleiman's tweet video.
gel12231
retweeted
Ermias Mulugeta
@mulugetaermias1
3 months ago
በምርጫ ቦርድ ህገ ደንብ መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምረጡኝ ቅስቀሳቸውን የሚያጠናቅቁት ለድምፅ መስጫ ቀን ስንት ቀን ሲቀር ነው?
@NEBEthiopia
gel12231
retweeted
አጋፋሪ
@Tesafari
3 months ago
የዲጅታል ውንብድና ተባባሪ አትሁኑ! ሰው በከፍተኛ ጥረት እንቅልፍ አጥቶ አዕምሮውን ጨምቆ ቤተሰቡን ጎድቶ የጻፈውን እና ስንት ደጅ ጠንቶ የሰው ፊት አይቶ ያሳተመውን መጽሃፍ ቅጅ የሚያባዙ ጤና ቢሶች በዝተዋል። ለሰው ልፋት ዕውቅና ስጡ!
#አደራ
🙏
Who to follow
Calvin Loyd
@CalvinLoyd15060
Media personality.
Alexa's Corner 🖤🤍
@starskymoonlex
They/them ✝️• 2nd acct of @yukiberry28 • #BLM #StopAsianHate #🏳️🌈🏳️🌈• Furparent 🐈🐕 • Fundraising for my Dad • ❤ KOFI - https://t.co/Q6eu41vPN5
አቤሴሎም ሳምሶን ዮሴፍ 🌐 ⓎⓄⓈⒺⒻ, ⒶⒷⒺⓈⒺⓁⓄⓂ ⓈⒶⓂⓈⓄⓃ
@Liitleb
ሀገሬ | አፍሪካዬ | ⓈⒽⒺⓃⒼⓄ-🌍| AGA | APSA | UNGA | UNSC | Governance | Peace & Security | Rotary | AfCFTA | Blogger | My RT are 98%👌| Fact Checking | Retweeter
gel12231
retweeted
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
4 months ago
በቴዲ ዘፈን ላይ የኔ ብሄር ጀግና ተዘሏል ቋንቋዬ አልተጠቀሰም የእገሌ ማንነት ጎልቷል እያላችሁ የምታላዝኑ የሀይማኖትና የብሄር መንጋዎች ትገርሙኛላቹ ልጁ እኮ የተወካዮች ም/ቤ አይደለም ዘፋኝ እንጂ ደስ ያለውን ይዘፍናል ከወደድክ ትሰማለህ አበቃ!
gel12231
retweeted
Gelila tilahun 🕸
@Gelila_tilahunz
8 months ago
አይገርምም መራቅን ያስተማሩን በደምብ ያቀረብናቸው ሰዎች ናቸው 🖤🥀 🦋
gel12231
retweeted
Nafkot
@nafkotaschenaki
about 1 year ago
All time favorite 💛 እንኳን አደረሰን 🤗
nafkotaschenaki's tweet video.
Gelila Muluneh
@gel12231
about 1 year ago
@thispostt
50 birr
gel12231
retweeted
ሰለብላባው
@besavagee
about 1 year ago
rt appreciated🙏
gel12231
retweeted
ፍሬከርስኪ
@ZHossana3
about 1 year ago
😂😂🙆
gel12231
retweeted
ዜና ሐዋርያት
@21habta
about 1 year ago
ድንግል ሆይ ጥፋትን አይደለም ይቅርታ አሳሳቢ፤ መአትን አይደለም ምህረትን አሳሳቢ፤ ለፃድቃን አይደለም ለኃጢአን አሳሳቢ፤ ለንፅሆች አይደለም ለተዳደፉት አሳሳቢ እኔም እላለሁ ድንግል ሆይ ለእኔ ለደካማው ልጅሽም አሳሳቢ! ምልጃ በረከትሽ አይለየን
gel12231
retweeted
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ
@EliasMeseret
over 1 year ago
አንድ ዶክተር በመሠረት ሚድያ ኢሜይል በኩል ይህን አጋርቶኝ ማለፍ ከበደኝ! ይነበብ! "ሰላም ጤና ይስጥልኝ! አንድ ሁሌ የማስበውን ነገር ላጋራችሁ፣ ይህም ምን ያክል የጤና ስርዓታችን እጅግ የወደቀ እና የተበላሸ እንደሆነ ማሳያ ነው። እኔ በአንድ የሀገራችን ትልቅ ሆስፒታል ሬዚደንት ሀኪም ነኝ። የምንሰራቸው ቀዶ ህክምናዎች አብዛኛውን ጊዜ ረዥም ሰዓት የሚወስዱ ናቸው። አንድ ቀን ግን በጣም ረዥም ሰዓት ነበር የወሰደብን፣ ማለትም 18 ሰዓት ነበር የፈጀው። አስባችሁታል ለ18 ሰዓት ያለ እረፍት ቆመን የረባ ቁርስም ሳንበላ፣ ምሳም እራትም ሳንቀምስ ሌሊት 9 ሰዓት ነበር የወጣነው። ከዛ ምን እንደፈለግን ታውቃላችሁ በጣም? ከምግብ ይልቅ ውሃ ! ውሃ! ግን ከየት ይገኛል በዛ ሌሊት? የትም! የሰውነታችን ፈሳሽ ስላለቀ ራሱ ከንፈራችን ተሰነጣጥቆ ነበር። እና ታካሚያችንን ወደ ICU ካስገባን በኋላ ትንሽ ጋደም እንበል ብለን ገባን ወደ ዲዩቲ ሩም። ከዛ አንድ ነገር በአእምሮዬ እየተመላለሰ አላስተኛ አለኝ። ምን ዓይነት ጨካኝ ሀገር ላይ ነን ግን? አልኩኝ። - ካድሬውን በየስብሰባው፣ በየቢሮው 15 ደቂቃም ይሰብሰብ በየጠረጴዛው ቆሎ፣ ውሃ ብፌ ምግብ ቁርጥ ስጋ የሚያቀርብ፣ በቢራ በውስኪ የሚያራጭ እኔንና ጓደኞቼን በጠኔ የሚደፋ - ይባሱኑ ረብጣ ረብጣ አበል የሚከፍል ለኔና ጓደኞቼ ሲሆን መቀነቱ ባዶ የሚሆን፣ ጉልበቱም የሚደክመው እና ንፉግነቱን የሚያሳየኝ ለምን ይሆን? -ሌላ ሌላውንስ ውስጡን ለቄስ፣ በእውነት እስኪ ፍረዱኝ ጥያቄዬ የህግም ብቻ ሳይሆን የህሊና ፍርድ ይሻል። Dr Anonymous ፎቶ: ፋይል
See More
gel12231
retweeted
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
over 1 year ago
ሰው ደሀ የሚሆነው ስንፍናው ነው የምትል ማይክ የጨበጠ ሁሉ የሚናገራት ንግግር አለች አትክልት ተራ ለሊት 10ሰዓት ጎራ ብትሉ እስከ 150ኪሎ ድንች ተሸክሞ ውሎ ለልጄ ጫማ መግዣ አልሞላ አለኝ የሚል ሰው ታያላቹ 👐 ሀቃቸውን ተዘርፈው ነው ደሀ የሆኑት 😕
gel12231
retweeted
ፍሬከርስኪ
@ZHossana3
over 1 year ago
❗❗
gel12231
retweeted
አርጋኖን
@yabu1204
over 1 year ago
·
Ethiopia
የቅዱስ ያሬድ የዜማ መሳሪያዎች ሦስት ናቸው! ከበሮ፣ ጸናጽል፣መቋሚያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ንብረቶች ናቸው። ከዚህ በኃላ የማንም መቀለጃ መሆን አይችልም። ቤተክርስቲያን ለእግዚአብሔር ምስጋና የምታቀርብበት ብቻ ነው።
gel12231
retweeted
This ፖስት
@thispostt
over 1 year ago
በጣም የምትወደው ሰው ሰውን እንደዛ መውደድ እንደሌለብህ ሊያስተምርህ ይችላል
gel12231
retweeted
ራስ ቢትወደድ
@RAS_EPHI
over 1 year ago
@offensiveforjoy ጊዜው ከፍቷል እንደድሮው ለሱስ ብቻ አይደለም ሰው እየጠየቀ እና እየለመነ ያለው ለህልውናም ጭምር ነው። ባጠቃላይ ሰውን ክብሩን አስጥሎ እጁን እንዲዘረጋ የሚያስገድድ ጊዜ መጥቷል ፈጣሪ መተዛዘኑን እና ብርታቱን ያድለን 🙏
gel12231
retweeted
ራስምታት 🚩
@FTsehaya
over 1 year ago
200 ብር ሲቀበል የተቀረፀውን ትራፊክ በተመለከተ ዘገባ የሰሩ ትልልቅ የግል የመንግስት ሚዲያወች እኛን ተሳፋሪን አግተው 1,500,000 ሚሊየን ብር ስለሚጠይቁ ስለሚገድሉን መዘገብ ያልቻሉ ለምን ይሆን ??
gel12231
retweeted
የከርሞ ሰው
@fikir_yetages
over 1 year ago
ኒቆዲሞስ የጾመ እግዚ ሰባተኛ ሳምንት
gel12231
retweeted
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}
@RasAsteraw
over 1 year ago
"ዓለም እንዳያየን እንኳን ሸፍነውናል እኮ" የልብ አድርስ ንግግር!!!
RasAsteraw's tweet video.
Last Seen Users on Sotwe
RyuuuuAhAh
Seen from
Singapore
فحل 🥵🍆
Seen from
Egypt
thebearishone
Seen from
United States
TOYS SX🇲🇦🔞
Seen from
France
Rose Heartley
Seen from
United States
Real Monster Cocks
Seen from
United States
Hijabi+
Seen from
Turkey
Brittany Bardot
Seen from
Italy
jpmt
Seen from
Japan
甲太
Seen from
Japan
Trends for you
1
Dolly
Under 10K tweets
2
Yanet
Under 10K tweets
3
Palencia
Under 10K tweets
4
Jelly Roll
Under 10K tweets
5
South Carolina
Under 10K tweets
6
Wolfman Jack
Under 10K tweets
7
Ryan Waldschmidt
Under 10K tweets
8
MORE IN BIO
Under 10K tweets
9
Mason Miller
Under 10K tweets
10
#PhantomBountyNotice
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119.1M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
113.7M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.6M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.7M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.6M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.5M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
72.7M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.7M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
65.7M followers
16
Bill Gates
@billgates
64.9M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.7M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.8M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫