Top Tweets for #DisarmShane
የጋሻ ክ/ጦር በተሰማራበት የግዳጅ ቀጠና የአካባቢውን ሰላም ለማደፍረስ እየተንቀሳቀሰ ባለው አሸባሪ የሸኔ ቡድን ላይ በወሰደው እርምጃ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራር የሆነው ጃል ኢላሞ ጨምሮ ግብረ አበሮቹ ደምስሷል #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ክፍለ ጦር በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በንቲና ሞጋሳ ቀበሌ አካባቢ ባደረገው ስምሪት አሸባሪው የሸኔ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረውን የነፍስ ወከፍ መሳሪያ በቁጥጥር ስር አዉሏል #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane #Peace4All

በሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ አካባቢ በተደረገው የተቀናጀ ስምሪት የቡድኑ ሻምበል አመራር የነበረ ጃል ፍሮምሳን ጨምሮ 16 የሸኔ ቡድን አባለትን በመደምሰስ ሶስቱን መማረክ ተችሏል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በደቡብ ዕዝ የጉና ክፍለጦር በምስራቅ አርሲ ዞን ሲሪቾ እና ሸርካ ወረዳዎች ማህበረሰቡን ለመዝረፍና ለማሸበር አልሞ የሚንቀሳቀው አሸባሪው ሸኔ መደምሰሱን የክፍለጦሩ ዋና አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል ሳሊወን ክብረሃሰን ገለፁ። #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በኢትዮጵያ መፍረስ ፖለቲካዊ ፍላጎታችን ይሳካል ብለው የሚሰሩ የባዳንና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጣላት ጉዳይ አስፈፃሚ ቡድኖችናቸው።
#EthiopiaPrevails #DisarmShane #DisarmTPLF #DisarmFano #NoMoreWar
የደ/ዕዝ ኮር ም/አዛዥ ለኦፕሬሽናል ኮ/አባዲ ልዑል፣የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አዶላ ሂርጳዬ፣የዞንና የወረዳ አመራሮች የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እጅ ለሰጡ የሸኔ አባላት አቀባበል አድርገዋል
#ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane #Peace4Oromia

#የብልህ_ህጀግና_የሰላምን_ያውቃል
ሰላም መንገድን መርጠው ከያሉበት ተጠራርተው በአንድ የተሰባሰቡ የሸኔ አባላት #በምዕራብ_ጉጂ_ዞን ወደ ከተማ ሲገቡ ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸው። የበደሉትን ህዝብ ለመካስ ዝግጁ ናቸው።
#DisarmShane #Peace4All
ምዕራብ ሸዋ ዞን ቶሌ ወረዳ በሸኔ ላይ በደረሰበት ምት በርካታ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን እና ተተኳሾችን መማረኩን የክፍለጦሩ ም/አዛዥ ለውጊያ ድጋፍ አገልግሎት ሌ/ኮ/ወልደ ገርማ ብርሃኔ ገልፀዋል። #OLF_ShaneIsTerrorist #DisarmShane #Peace4Oromia

በተለያዩ አካባቢዎች የጥፋት ስልጠና ተሰጥቷቸው ወደ በምስራቅ ወለጋ ዞን በአሞሮ ወረዳ ልዩ ቦታው አፈሊ በሚባል አካባቢ የምዕራብዕዝ ባሩድ ክፍለጦር ሬጅመንት የሽብር ቡድኑን ሴራ በቁጥጥር ስር በማዋላቸው አክሽፏል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ቅጥጮ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ እና የማህበረሰቡን ሰላም ሲነሳ የነበረው የሸኔ ቡድን አባላት በአካባቢው ለተሰማራው የሰራዊት እጅ ሰጥቷል #ShaneIsTerrorist #ShaneIsRobber #ShaneIskiller #DisarmShane #Peace4Oromia

የ6ኛ ዕዝ ዋልታ ክፍለጦር በሰሜን ሽዋ ዞን በወረ ጃርሶ ወረዳ ከሚገኙ አባገዳዎች የሃገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ጋር "ሰላማችን በእጃችን" በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሂዷል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

የ6ኛ ዕዝ ዋልታ ክፍለጦር በሰሜን ሽዋ ዞን በወረ ጃርሶ ወረዳ ከሚገኙ አባገዳዎች የሃገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ጋር "ሰላማችን በእጃችን" በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሂዷል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

በማዕከላዊ ዕዝ አይበገሬ ክፍለጦር የሰላም አማራጭን ወደ ጎን በመተው ለዘረፋና ህዝብን ለማሸበር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶች ተደምስሰዋል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

ትላንት ወደአመሻሽ ደግሞ በሰሜን ሽዋ ዞን ባሶና ወረዳ ካሲማ በተባለ ቦታ ሠራዊቱ ባደረገው ኦኘሬሽን 4 የቡድኑን መሪዎች 50 ከሚሆኑት ታጣቂዎቻቸው ጋር ሸኝቷቸዋል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #ShaneIsRapist #ShaneIsRobber #DisarmShane

#Shane ተመታ
የጃል መሮ ዋናው ሰው የነበረው ፣ በታንዛኒያው ድርድር ከጫካ ወጥቶ ታንዛኒያ ዳሬሰላም ድረስ ከመሮ ጋር ተጉዞ የሸኔ ሽብር ቡድን ተደራዳሪ የነበረው ሾዴ በተወሰደበት እርምጃ ተገድሏል። #ENDF
#ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

በማዕከላዊ ዕዝ የጋሻ ኮር አይበገሬ ክፍለጦር በደቡብ ምዕራብ ሸዋ አመያ ወረዳ በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ ላይ በወሰደው መጠነ ሰፊ እርምጃ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ማቴሪያላዊ ኪሳራ በታጣቂ ቡድኑ ላይ ማድረስ ችሏል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በሰሜን ሸዋ ዞን ሆደቡ አቦቴ ወረዳ እስከ ደራ ወረዳ በሚያዋስነው የጀማ ወንዝ ያሉ ቋጥኞችና ገደላገደሎችን እየተጠቀመ በአካባቢው ዘረፋና እገታ ሲፈፅም በነበረው በአሸባሪው የሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ እርምጃ ተወስዷል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በምዕራብ ሸዋና በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞኖችና አካባቢዎች የተሰማሩት የማዕከላዊ ዕዝ የህዳሴ ኮርና የጋሻ ኮር አባላት በአሸባሪው የሸኔ ቡድን ላይ በጥምረት በወሰዱት የተጠናከረ እርምጃ ከፍተኛ ድል አሥመዝግበዋል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሽዋ ዞን ባኮ ወረዳና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ከጥፋት አደረጃጀት በመፍረስ እና የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል ለማዕከላዊ ዕዝ ክፍለጦር እጃቸውን ሰጥተዋል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane #ShaneIsKiller

በምዕራብ ሸዋ ዞን ተሠማርቶ የሚገኘው መከላከያ የሠራዊት አባላት ሠላም ጠል የሆነው የሸኔ ታጠቂ ቡድን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሳቸውን መቶ አለቃ ዛክር መሐመድ ገልፀዋል። #ENDF
#ShaneIsTerrorist #DisarmShane #ShaneIsRobber

Last Seen Hashtags on Sotwe
irelandvsaustria
Seen from United States
cuckson
Seen from United States
desiporn
Seen from Germany
minichatt()filter:videos
Seen from Brazil
mgai(****************)(**) filter:videos
Seen from Singapore
مرشح_وطني
Seen from United States
uk #chav
Seen from United Kingdom
indian lesbians
Seen from Switzerland
başkalarınınhayatı
Seen from Italy
taboo
Seen from South Africa
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
240.9M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.5M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.9M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
84M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.4M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.8M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.4M followers

Bill Gates 
@billgates
65.2M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.6M followers

































