Top Tweets for #ShaneIskiller
በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ቅጥጮ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ እና የማህበረሰቡን ሰላም ሲነሳ የነበረው የሸኔ ቡድን አባላት በአካባቢው ለተሰማራው የሰራዊት እጅ ሰጥቷል #ShaneIsTerrorist #ShaneIsRobber #ShaneIskiller #DisarmShane #Peace4Oromia

የ6ኛ ዕዝ ዋልታ ክፍለጦር በሰሜን ሽዋ ዞን በወረ ጃርሶ ወረዳ ከሚገኙ አባገዳዎች የሃገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ጋር "ሰላማችን በእጃችን" በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሂዷል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

የ6ኛ ዕዝ ዋልታ ክፍለጦር በሰሜን ሽዋ ዞን በወረ ጃርሶ ወረዳ ከሚገኙ አባገዳዎች የሃገር ሽማግሌዎች እና ነዋሪዎች ጋር "ሰላማችን በእጃችን" በሚል መሪ ቃል ውይይት አካሂዷል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

መከላከያ ሠራዊቱ በሰሞኑ በምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደ በረትና አቡነ ግንደ በረት ወረዳ በሹንቄ፣ድሬ ፍጅ ገበያ ድፍኖ፣ ኡርጋና በሼ አካባቢው ተሰማርቶ በወሰደው እርምጃ የሽብርተኛውን ሸኔ አከርካሪው ተሰብሯል #ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller

በማዕከላዊ ዕዝ አይበገሬ ክፍለጦር የሰላም አማራጭን ወደ ጎን በመተው ለዘረፋና ህዝብን ለማሸበር ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የሽብር ቡድኑ አባላት ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶች ተደምስሰዋል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

ትላንት ወደአመሻሽ ደግሞ በሰሜን ሽዋ ዞን ባሶና ወረዳ ካሲማ በተባለ ቦታ ሠራዊቱ ባደረገው ኦኘሬሽን 4 የቡድኑን መሪዎች 50 ከሚሆኑት ታጣቂዎቻቸው ጋር ሸኝቷቸዋል።#ENDF #ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #ShaneIsRapist #ShaneIsRobber #DisarmShane

#Shane ተመታ
የጃል መሮ ዋናው ሰው የነበረው ፣ በታንዛኒያው ድርድር ከጫካ ወጥቶ ታንዛኒያ ዳሬሰላም ድረስ ከመሮ ጋር ተጉዞ የሸኔ ሽብር ቡድን ተደራዳሪ የነበረው ሾዴ በተወሰደበት እርምጃ ተገድሏል። #ENDF
#ShaneIsTerrorist #ShaneIsKiller #DisarmShane

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሽዋ ዞን ባኮ ወረዳና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ከጥፋት አደረጃጀት በመፍረስ እና የመንግስትን የሠላም ጥሪ በመቀበል ለማዕከላዊ ዕዝ ክፍለጦር እጃቸውን ሰጥተዋል። #ENDF #ShaneIsTerrorist #DisarmShane #ShaneIsKiller

Last Seen Hashtags on Sotwe
コロコロ魂フェスティバル2025
Seen from United States
sallanan
Seen from United States
awektudung
Seen from Singapore
VirtualPizzaParty
Seen from United States
ブルース山本
Seen from Japan
ReReadGodValley
Seen from United States
etlikgay
Seen from Turkey
edaesmer
Seen from Turkey
gymsex
Seen from Malaysia
橙果短剧
Seen from Vietnam
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
240.9M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.5M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.9M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
84M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.4M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.8M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.4M followers

Bill Gates 
@billgates
65.2M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.6M followers














