Top Tweets for #Unityforethiopia
#Ethiopia #Fanno #StopGenocide
#UnityForEthiopia
የወለጋ ቢዛሞ አፋብን የፋኖ ትግልና አስደማሚ ድል፣ በወለጋ ለአመታት በንጹሀን ዜጎች ላይ የደረሰውና እየደረሰ ያለው፣ የአገዛዙ ከፍተኛ አሰቃቂ ግፍና ጭፍጨፋ
የወለደው ትግል ውጤት ነው፣
በንጹሀን የአማራ ክርስቲያንና እስልምና አማኞች እንዲሁም እነሱን ለማትረፍ ሲከላከሉ በግፍ ለተገደሉና እየተገደሉ ያሉ ኦሮሞወች በሙሉ የወለደው ነው!
ቤተሰቦቻቸው ያለቁባቸው ግፉ ይበቃል ብለው ታጥቀውና ተደራጅተው በቆራጥነት ከፋሽስቱና ዘረኛው የዐብይ አህመድና ሸመልስ አብዲሳ በዝባዥ ቡድን ጋራ እየተፋለሙ ታምራዊ ድል እያበሰሩና ደም እየመለሱ ያሉበት ትግል ውጤት ነው!
ቢዛሞን ከሌሎች የፋኖ ኃይሎችና ድርጅቶች ለየት የሚያደርገው፣ አብረው ያደጉ፣ የዘር ብሄርና ሀይማኖት አጥር ሳይለያያቸው የአማራና ኦሮሞ ልጆች በፍቅርና በጋራ እየተጋገዙ አረመኔውንና ከፋፋዩን የዐብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ ፋሽስታዊ ሥርአት ገርስሰው ለመጣል እየተፋለሙ ያሉበት መሆኑ ነው!
ይህ ደግሞ ለአፋብን በሀገር አቀፍ ደረጃ ትግሉን ከሌሎች ታጣቂ ነጻ አውጭ ሕዝባዊ ኃይሎች ጋር በጥምረት የማሳደግ ዓላማውን ግብ ለማሳካት ፈር ቀዳጅና ትልቅ ተስፋ ሰጭ መሠረት ነው!
በጋራ ሀገራቸው ለጋራ ሕዝባቸው ሁሉንም ኢትዮጵያውያን በእኩልነት ያካተተችና ያቀፈች፣ ነጻነትና ፍትሕ ዴሞክራሲ የሰፈነባትን ሀገር ለመገንባት መስዋእትነት ለመክፈል ቆርጠው መነሳታቸው ትልቅ የዓላማና የጽናት ምሳሌና ለእውነተኛ የሕዝባዊ ትግል እመርታ ነው!
ይህ የተቀደሰ ዓላማቸው ደግሞ በሁሉም ኢትዮጵያውያን “ጥምረትና ጥረት” በጋራ ትግል እንደሚሳካ በአፍ ሳይሆን የቢዛሞ ፋኖወች በተግባር እያስመሰከሩ ነው!
የአፋብንን በጋራ ሀገርና ሕዝብ ነጻነት መርህ የቆመውን ሕዝባዊና የጥምረት ትግል እንደግፍ!
ሀገራችን ኢትዮጵያን ከዘረኛና ፋሽስታዊ፣ ጨካኝ ኋላ ቀር ሥርአት በቶሎ ነጻ እናውጣና እናድናት!
ሀገራችን ኢትዮጵያ ትድናለች! ታቸንፋለች✌️
@NeaminZeleke
@HornAffairs
@AndargachewTse2
@berhanenega
@AmharaWarUpdate
@AAA_Amhara
@mamamesay
———————
Anchor Breaking ዛሬ ፋኖ በወለጋ ከፍተኛ ድል አስመዘገበ https://t.co/lp2drQeEWf via @YouTube
Through establishing the National Dialogue, PM Abiy has initiated a vital mechanism to heal historic trauma, ensuring the next generation inherits a resilient, unified Ethiopia. #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaReconciles #UnityForEthiopia
#UnityForEthiopia #StopGenocide
#StopDivision #PeaceNoWar
@NeaminZeleke @HornAffairs @mamamesay @AAA_Amhara @AndargachewTse2 @AmericaEthiopia
“የሀገራዊ ምክክሩ ኮሚሽን” 4 ዐመት ሙሉ ፈጅቶ አሰባሰብኩ ያላቸውና “ከብዙ ሽ ጨምቄ ያወጣኋቸዉ” ብሎ “ለምክክር ጉባኤው” ያቀረባቸው 8 አጀንዳዎች በሀገራችን ባለፉት 8 ዐመታት እየተባባሱ የመጡትንና በተለይም ከ35 ዐመት በፊት በብሄሮች መብት ስም በህገመንግሥቱ በመዋቅር የተዋቀሩትን ዋና ዋና የሀገራችን የፖለቲካ ቀውሰ መንስኤወች አድበስብሶና ቀባብቶ ነው ያቀረባቸው! ስለዚህ ጉባኤው መፍትሔ ሳይሆን ቀውሱን እንዳያባብስ ያሰጋል! ዋናወች ሀገራዊ ችግሮች፡
1-የብሄር (ዘር) ፖለቲካ መግነን
2-የዴሞክራሲና ሰብአዊ መብቶች መጨለም
3-የመሬት ይዞታ ሥርአት
4-በዘር ላይ የቆመ ህገ መንግሥት የፈጠረው ቀውስ
5-በዘርና ጎሳ ላይ የቆመ የፌደራል መዋቅር ያስከተለው ቀውስ
6-የጦርነት አዙሪትና ሰላም እጦት
7-የዜጎች በዘር እየተለዩ መጨፍጨፍ መፈናቀል፣
8-የህግ የበላይነትና ፍትሕ መጥፋት
9-የድህነትና ሥራኣጥነት እረሀብና ስደት መስፋፋት
10-ሀገራዊ ፍቅርና ማንነት መዝቀጥና በዘር ማንነት መተካት
11-የሀይማኖት ተቋማት መዳከምና የሞራል መውደቅ
11-የትውልዱ ሀገር የመገንባት አቅም ማደጉ ቀርቶ የእራሱ ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ
12-የሀገራችን ህልውና አደጋ ላይ መውደቅ
13-የሀገራችን በዐለም
አቀፍ ዲፕሎማሲ ተሰሚነት ቁልቁል መውረድ! ሉዓላዊነቷ አስጊ ደረጃ መድረሱ
14-ሕዝባችን በአስከፊ የኑሮ ውድነት መሰቃየት
15-ባጠቃላይ ሀገራችን በመሪ እጦት ተስፋ ያጣችና በዘራፊወችና ጨካኝ ገዥወች የታሰረችና ነጻነት የሚባል ከራቃት ዘመናትን ያስቆጠረች ዐለምን የምታሳዝን መሆኗ!
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አንገብጋቢ ሀገራዊና ሕዝባዊ ጥያቄወችን አካታች ሁሉን አሳታፊ ግልጽና ተአማኒ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ጠርቶ መወያየት ሲገባ መሪው የሚፈልጋቸውን አጨቃጫቂና ከፋፋይ አጀንዳወችን የአ-አ እና ድሬዳዋ ከተሞችን ዕድል በሚል ከዘረኛውና ለራሱ ብዙ ችግር ካለበት ህገ መንግሥት መዞ በማውጣት ምንም መፍትሄ ላያመጡ በሴራ ማነታረክ በሀገርና በትውልድ ላይ ደባ መፈጸም ነው! በታሪክም ያስወቅሳል! ሀገራችንም ለባሰ ቀውስ ሊዳርግ ይችላል!
ፈጣሪ ለሕዝባችን ሰላምና ፍትሕ ያውርድልን 🙏
Ethiopia's National Dialogue continues at the grassroots level, bringing communities together to address challenges, foster mutual understanding, and build lasting peace through inclusive dialogue.
#Ethiopia #NationalDialogue #Peace #UnityForEthiopia
🇪🇹 🇪🇺EKaja Kallas, #EU High Representative for Foreign Affairs &...., praises Ethiopia’s historic National Dialogue Conference as an inclusive, grassroots-driven process bringing together Ethiopians from diverse backgrounds to confront the country’s most difficult challenges.
True security is born from dialogue, not division; PM Abiy’s vision is the key to healing our past and launching a golden era for our youth. #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaReconciles #UnityForEthiopia @ADB_HQ @KenRoth @SFRCdems @UKParliament
Ethiopia's National Dialogue also deserves constructive international support while remaining Ethiopian-led. #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaReconciles #UnityForEthiopia @_AfricanUnion @StateDept @FCDOGovUK @EUSR_Weberr @IMFNews @BIS_org

Ethiopia's National Dialogue provides an opportunity for citizens from diverse backgrounds to discuss difficult issues through peaceful conversation rather than conflict. #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaReconciles #UnityForEthiopia @HouseForeign @UN
The Ethiopian National Dialogue reflects the idea that lasting peace requires listening to every voice—government, opposition, civil society, youth, women, elders, & communities. #EthiopianNationalDialogue #EthiopiaReconciles #UnityForEthiopia @JDVance…
Stop the Crackdown; Let Peace Prevail"
Respect for the Pretoria Peace Agreement
#PretoriaAgreement #Peace #Dialogue #Ethiopia #UnityForEthiopia

https://t.co/yZ2oAJWfWu
@NeaminZeleke @HOAAffairs @mamamesay
@amggebre
@AnimutAb
@mohammed_meaza
@AndargachewTse2 @AnberbrMulugeta @Hanna_LegesseG
#FanoForUnity
#FanoforFreedom
#UnityForEthiopia
በ አማራ ህዝብ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ ፋኖ ሃይሎች አንድነት አብሮ መስራት ብስራት ዜና በመስማታችን የተሰማን ደስታ ወደር የለውም ፡
ድል ለአማራ ህዝብ !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
#UnityForEthiopia

በ አማራ ህዝብ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የአማራ ፋኖ ሃይሎች አንድነት አብሮ መስራት ብስራት ዜና በመስማታችን የተሰማን ደስታ ወደር የለውም ፡
ድል ለአማራ ህዝብ !
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
#UnityForEthiopia

Merry Christmas &
Happy New year
Wishing you all the best & peace all of the World ❤️🙏
#UnityforEthiopia #JusticeForEthiopia
@NeaminZeleke @berhanenega @HOAAffairs @YeEthiopiaKurat @mamamesay @AndargachewTse2

@JekapOmod That is True the single most winner here is #Egypt but I am sure peoples of Ethiopia are coming to their senses. No more internal division will help anyone. #UnityForEthiopia
@AbiyAhmedAli #stop genocide #UnityForEthiopia #PeaceForEthiopia
At last, Christians in Arsi, Wollega, Bale & other areas of Eth🇪🇹 got voice in US Congress! Dear@RepBuddyCarter
Thank you🙏 @AmericaEthiopia @NeaminZeleke https://t.co/rY7ocwDtOe
#UnityForEthiopia #FightForFreedom #EnoughIsEnough #StopGenocidio #RemoveAbiyAhmed #CallForTransitional govt የ🇪🇹ሕዝብ ሆይ! በዘር: ብሄር: ክልል: ሀይማኖት ሳንከፋፈል በጋራ ታግለን ነጻነት ፍትሕና እኩልነት የሰፈነባት ሀገራችን እንገንባ! @NeaminZeleke @mamamesay
@zebaro2 @HOAAffairs @NeaminZeleke @AdmasuTigest @YeEthiopiaKurat @GuduKassa102 @TaytuMenelik @yeabatulij @GTWTW_Now @AbrarSuleiman @miraf2008 @AbiyuBerlie @Geta_Asrade_ @AmharaFanoNF @AmharaDamot @mamamesay @HabtamuAya @FasilYenealem @berhanenega @AmharaBCenter @milkessam 1 ዛፍ ተቆርጦ ለ 2 ነገር የሰው ልጅ ይጠቀምበታል። ፩ ~ለቤት ማሰጌጫ, ለቤተሰብ የፎቶ ፍሬም ፪~ያው ዛፍ ከፊሉን ተጠቅመን እሳት ነዶ አመድ ይሆናል። በዚህ የ 🇪🇹 የምጥ ዘመን ለሕዝብ ድምፅ የሆኑ ሁሉ በ ፩ኛው ምሳሌ ይመደባሉ. 👇👇👇
https://t.co/50AcT2KA96
Happy 18th Ethiopian National Flag Day! 🇪🇹 Our flag, with its vibrant green, yellow, and red, is a powerful symbol of our sovereignty, unity in diversity, and the sacrifices made for our freedom. May it always fly high!
#Ethiopia #EthiopianFlagDay #UnityForEthiopia

እንኳን አደረሳችሁ🙏ሀገራችን🇪🇹ን ለዘመናት ያቆያት የዜጎቹዋ የሀገር ፍቅር ስሜት ቅንነት መቻቻል ጸሎት የተስፋና መልካም ምኞት ባህል ነው! መሪዎችና ልሂቃን ከሕዝቡ ቢማሩ ሰላምንም ታገኝ ነበር! ለዚያ ያብቃን🙏@NeaminZeleke @HOAAffairs #UnityForEthiopia

@AbiyAhmedAli From now on, our diversity shall be a source of our strength, not an excuse for our weakness!
#Africa
#Ethiopia
#UnityForAfrica
#UnityForEthiopia
#ResilientlyForward
Last Seen Hashtags on Sotwe
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241.6M followers

Barack Obama 
@barackobama
119M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.1M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.2M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.4M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
89.8M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
83.8M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.3M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.8M followers

YouTube 
@youtube
68.8M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.1M followers

Bill Gates 
@billgates
65M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
62.9M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers

CNN 
@cnn
61.8M followers

X 
@x
60.7M followers























