Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
Epiphany at midnight Life is made of time. Love is made of time. Privileged are those who find love in time. Wise are those who express that love, before life
Joined August 2021
294
Following
244
Followers
610
Posts
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
about 3 years ago
@SolomonWeldege9
ኧረ ባክህ ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸው ተመልሰው እ በድጋሚ የዘር ፍጅት ለማስፈፀም ኣ? ዶሮ በታልም ጥሬዋን ይባላል ወልቃይት ላለፉት 30 ዓመታት ሙሉ ደም ሲጎርፍባት የኖረች ምድር ነበረች አሁን ግን ፍፁም ሠላም የሰፈነበት ምድር ሆናለች።
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@YemaneGirum
ኧረ ባክህ ታግለህ ልብህ ውልቅ ብሏል 🤣 የተደበቀ ማንነት ፈጽሞ የለኝም እንደ አንተ አይነት ወጀብና ውጅንብር ያጠናገረኝ ሰው አይደለሁም ሌባና ሐቀኛ ታጋዩን የሃገሬው አማራ ጠንቅቆ ያውቃል። አንተ ሱሪ ታጥቀህ ፊትለፊት ነፍጥ አንስተህ ገጥመህ ኖ?😁
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@BeleteMG
ሆድ ከጭንቅላት ሲሰፋ መገለጫው አንተ ነህ!!! መቸም አለማፈር/አለመብሸማቅ አይቻልም እንዳንተ አይነት ሆድ አዳሪ የዐማራን ህዝብ ወክያለሁ እያለ እንደ ጣቃ ጨርቅ በእየመድረኩ ሲተረተ��� ከርሞ የክህደቱን ጥግ ሲያሳይና ሲገልጽ ማየት ያበግናል።
mekdes_tesfay
retweeted
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን
@AbrarSuleiman
over 3 years ago
ግዙፍ መንግሥታት ይመጣሉ ይሄዳሉ፥ አንዳቸውም ዘላቂ ተቋማት ትተውልን አልሄዱም! የ
#ኢትዮጵያ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለሺህ አመታት የቆየ የአፍሪካ ትልቁ ህዝባዊ ተቋም ነው ቤተክርስቲያኒቱ ስትጠቃ ከጎን የምንቆምበት 1ዱ ምክኛት ይህ ነው
Who to follow
BlackLion
@BlacklionsEdge
"Economics • Geopolitics • Markets • Data-Driven Sports Betting | Macro insights, global risks & betting edges | Not financial or betting advice"
@GetWisdom
@SAbedom
Serving is the best way of giving back !
Grace
@me4ethio
በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ!
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@AmharaArmy
ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ። ሁለቱም አንድ ናቸው ምንም ይሉኝታን የማያውቁ የወጡበትን ህዝብ የካዱ ከሐዲዎች ናቸው።
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@ap1Prosperity የኢትዮፎረም አ��ናቂ ሆንክ ማለት የህወሓት ሲምፐታይዘር ነህ። በእርግጥ ��ንደ አንተ አቋም የሌለው ከእውቀት ነጻ የሆነ ምላሱ ከጉልበቱ የረዘመ ግለሰብ ሁሌም ያስቀኛል ምጽ 🤣 የህወሓትን ልሳን አምነህ ስታጮኸው ከ🤣 ውጭ ሌላ ምንም ምርጫ የለኝም።
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@addismaleda
ይህ ህወሓት ሲንድረም ይባላል። ህወሓትም ከስልጣን ከመውረዷ በፊት ቀደም ያመጣነውን ስልጣን እና የገነባነው ስርዓት በጩኸት አይፈርስም እያለች ትፎገላ እንደነበረ ለህወሓት የበኩር ልጆች ለኦህ'ዴዶች አስታውሱልን እስኪ 🤣 ሲያል አያምር ትል ነበር!!
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@ColGetnet
ለወቅታዊው አገዛዝ ወግኖ ህዝብና ሃገርን የሚወጋ የየትኛው ሃገር መከላከያ ሰራዊት ነው? አሁን በአለው ቁመና የስርዓቱ ዘብ/ጠባቂ እንጂ የሃገርና የህዘብ ደጀን ብሎ መጥራት አይቻልም። የአምባገነናዊ ስርዓት ወንበር አስጠባቂ መሆን ያሳፍራል።
Mekdes Tesfay
@mekdes_tesfay
over 3 years ago
@ColGetnet
ኮ/ል ለኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት ታማኝ ነዎት አደል? ዘብም ነዎት አደል? እና የትኛውን ሃገርና ህዝብን ነው የሚጠብቁ? እርስዎ በእርግጥ አንድ የሚሊተሪ ባለሙያ ሆነው ስለ ሚሊተሪ ሳይንስና ዲሲፕሊን ማውራት ሲጠበቅብዎ እንደ ፖለቲከኛ መሆን ያሳፍራል።
Last Seen Users on Sotwe
ADELYANA
Seen from
Indonesia
Ama2k
Seen from
South Africa
Nandu Kumar
Seen from
United States
Azgın Türk Kızları İfşa
Seen from
Turkey
광주 거주 2n 초대남
Seen from
Netherlands
Rojbun
Seen from
Germany
Tyler Durden
Seen from
Turkey
Monari
Seen from
Singapore
TikTok Orgasm 😍
Seen from
Turkey
ishom(10k)
Seen from
United States
Trends for you
1
#AEWDynamite
Under 10K tweets
2
#CMAawards
Under 10K tweets
3
GTA 6
Under 10K tweets
4
Marlon Humphrey
Under 10K tweets
5
Dark MAGA
Under 10K tweets
6
Herro
Under 10K tweets
7
Merry Christmas
Under 10K tweets
8
Lucia
Under 10K tweets
9
Ponzi
Under 10K tweets
10
Vice City
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.5M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.4M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫