Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
Freedom is the oxygen of the soul.
Cape Town, South Africa
Joined June 2021
521
Following
309
Followers
813
Posts
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 1 year ago
@EritreanPress
U guy’s really have ✈️?
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 1 year ago
I had hope for a better life, and now this setback has left me feeling lost and uncertain about my future. I need guidance and support more than ever.
#RefugeeHope
#USRAP
@AskPublicAffairs
@CWS_global
@hsimedia
@SenMarcoRubio
@KristiNoem
@POTUS
@VP
@SecBlinken
@SecMayorkas
See More
Davido_bel
retweeted
Betelihiem
@Hanita111
over 1 year ago
"What does America stand for? I'm a refugee who's been vetted & approved, but now my future is uncertain due to the suspension of the USRAP. Let's keep America's doors open to those seeking safety
#ImmigrationReform
@HIASrefugees
@SenMarcoRubio
@KristiNoem
@POTUS
@VP
@secblinken3
See More
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 2 years ago
@HamsterCEO
45283
Who to follow
@Bura የSeya የኢትዮጵያ ካድሬ ነኝ🇪🇹
@bura09092632
Ethiopia is my blood🇪🇹
Fikadu
@fikadu_animut
Ethiopian Diplomat @ETEmbassyBRU
Gutema
@GuteBule
#panAfricanist 🇪🇹patriot. #UnityForEthiopi BSC,MPH, Father, Husband, social Activist, #climate
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 2 years ago
የሰራናቸው ስራዎች ተመልሶ አጠፋን:: አንዳርጋቸው ጽጌን ያሰርኩት እኔ ነበርኩኝ:: አንዳርጋቸውን ሳላገኘው ቁጭ ብዬ ሳላወራው ቁጭቱን እይታውን መረዳት ነበረብኝ:: ላጠፋው ሞክሬ አልቻልኩም:: ኮረኔል ቢንያም ተወልደ እስከዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ታስረው ከተፈቱ በኃላ የተረጋጉና በእስር ወቅት ግዜ አግኝተው ብዙ ነገሮችን እንዲያጤኑና እንዲያስቡ አድርጎ እስር ወደ እውነታ ካመጣቸውና ካስተማራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ የቀድሞ የኢን��� ጀነራል ዳሬክተር ኮረኔል ቢንያም ተወልደ ይመስለኛል:: ቢንያም ከእስር ከተፈታ በኃላ ያደረጋቸውን ሁለት ኢንተርቪዎች ደጋግሜ አድምጫቸዋለሁ ፍጹም የተረጋጋና በስልጣን ዘመኑ ሲያደርጋቸው ስለነበሩት ነገሮች በቁጭት መልኩ ለምን እያለ ያወራል:: ቢንያም ውስጥ እርጋታን ብቻ ሳይሆን ፍጽም ይቅርታንና ይቅር ባይነትን እያዛመደ ነበር በቁጭት ኢንተርቪውን የሰጠው የሰው ልጅ ያጠፋል ይሳሳታል ከስህተቱ ተምሮ በዚህ ደረጃ እውነትን ይዞ ሌላ ጥፋት እንዳይጠፋ በቁጭት ሚዲያ ላይ በመውጣት መናገር ማስተማር መመስከር መቻል መቼም መታደል ነው:: የቢንያም ኢንተርቪዎች ለሁላችንም መማሪያ ይሆን ዘንድ ክፍል 1 https://t.co/4flvFI9atb ክፍል 2 https://t.co/Ilwc4zvMCB
See More
NatnaelMekonne7's tweet video.
Davido_bel
retweeted
Neamin Zeleke
@NeaminZeleke
over 3 years ago
#JusticeForEthiopia
#AmharaResistance
#WarOnAmhara
ከታማኝ ምንጮች የሚደርሱ መረጃዎ እንደሚያመለክቱት በአገሪቱ በሚገኙ ዋና ዋና ከተማዎች ባጠቃላይና በተለይ ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ በገዢው የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አባላት ፍርሃትና ጭንቀት መጠን በእጅጉ ጨምሮአል። ፋኖ ህዝባዊ ��ይል አዲስ አባባ በህቡዕ ተደራጅቷል በሚል በደረሳቸው መረጃ ተዳናግጠው በብዙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያሉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት በከፍተኛ ፍራቻና ስጋት ውስጥ ገብተው ሥራቸውን ተረጋግተው ማከናወን የተስናቸው ሲሆን በመደበኛ ሰዓታቸውም ሥራ አ��ገቡም አይወጡም፡፡ የዕለት ተለት እንቅስቃሴያቸውም ተገድቦ፤ በታጣቂ አጃቢ ሳያከትሉ የሚንቀሳቀሱበት ሁኔታ እምብዛም ነው፡፡ ቀደም ብሎ አጃቢ ያልነበራቸው ባለስልጣናትና ባላሟሎች እንኳን ሳይቀሩ ብቻቸውን እንዳይንቀሳቀሱ ብዛት ያላቸው የታጠቁ አጃቢ ተመድቧላቸው። የአብይ አገዛዝ አፈናውና እስራቱን እያጠናከረ ቢሆንም፤ በአዲስ አበባ ሆነ በሌሎች የክልል ከተሞች፤ ህዝቡ ከፍርሃት ቆፈን ወጥቶ በየቡና ቤቱ፣ በየመስሪያ ቤቱ በፋሽስቱ በሽተኛ አብይ አህመድና በብልጽግና ላይ የመጨረሻ ደረጃ ምሬቱን ፣ ተቋውሞውን በይፋ እየገለጸ እንደሚገኝ እየተሰማ ነው። አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ጁላ ባለፉት ቀናት በመቶዎች የሚቆጠሩ ��ሰላማዊ ዜጎች ህይወታቸው ያጡበትን የድሮን ፣ በከባድ መሳሪያዎች የፈጸሙት ፋሽስታዊ ጭፍጨፋ ህዝቡ ውስጥ ከፈርኃት ይልቅ ከፍተኛ ቁጣና ቁጭት እየቀሰቀሰ ስለመሆኑ እየተሰማ ነው። አብይ አህመድ ለዚህ ሁሉ ቀውስ ተጠያቂ ስለመሆኑ ዋና መነገጋሪያ ርእስ እንደሆኑ ከበርክታ ምንጮች አየተሰማ ነው። የአንድ አገዛዝ መጨረሻው የሚወሰነው በህዝብ ሲተፋ ነው። አብይ አህመድና ብልጽግና በአዲስ አባባ ህዝብ ተተፍተዋል፣ ጽዩፍ ስለመሆናቸው በርክታ መገለጫዎች ይሰማሉ።
See More
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 3 years ago
@SuleimanAbdell7
ዘርኝነት ጥምብ ነው
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 3 years ago
@SuleimanAbdell7
@SuleimanDedefo
ያልገባክ ብዙ ነገር አለ አባቱ አንተ እንደምታስበው መንግስት በቀላሉ አይፈርስመ የሰው ትዳር መሰለክ እነዴ በቀላሉ የሚፈርሰወ ?
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
over 3 years ago
@SuleimanAbdell7
@AbebeZewdu5
አንተ በቃ Washington post, Al Jazeera ምን አምን እያልክ ልትሞት ነው እንዴ? ��ሄ መላላጥህ የትም አያደርስክም ከ ከፍታህ ያወርድካል እንጅ think twice before u talk nonsense
Davido_bel
retweeted
Suleiman Dedefo
@SuleimanDedefo
over 3 years ago
ዜጎች ህግን በመዳፋቸው ውስጥ ማስገባት የጀመሩ ዕለት ህዝቡ የሚናፍቀው ሰላም አበቃለት:: ስለዚህ ህዝቡ ሥርዓተ አልበኝነት እንዲሰፍን መፍቀድ የለበትም፤ መንግሥትም ሕግን የማክበርና የማስከበር ግዴታውን መወጣት ይኖርበታል።
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
·
Köniz
ቁራዎቹ ጠዋት ማታ አዲስ አበባ ተነስ ተቀመጥ ውጣ ግባ በማለት እየጮሁ ነው እኔ እኮ ያስቁኛል አይደለም አዲስ አበባ በየትኛውም ክልል እናንተ የምትሉትን የውሸት ኢትዮጵያዊነት የቁራ ጩኸት (ትግል) ሰምቶ የሚወጣ የሚገባ የሚነሳ የሚቀመጥ የለም:: ሰምቶ ብቻ ሳይሆን ደፍሮ የሚወጣ የለም:: ቋቅ እያላችሁ የምትውጡት እውነት ይኸው ነው:: ዋጡት!!
Davido_bel
retweeted
Birhanu M Lenjiso
@BMLenjiso
over 3 years ago
የፖለቲካ ቁማርተኞች “ተረኞች” በማለት የጀመሩት የተዛባ ፍረጃ ዛሬ ደግሞ "ኦሮሙማ" በሚል አጠቃላይ ሕዝቡን ዘረኛ፣ አግላይ፣ አፈናቃይና ገዳይ አድርጎ የመሳሉ ነገር ቀጥሎዋል። የዚህ ፍረጃ ዉጤቱ ደገሞ ለሀገርቷ እጅግ የከፋ እንደሚሆን አያጠያይቅም። በፖለቲካ ልሂቃን መካከል በሚደረግ የስልጣን ሹኩቻ ሕዝብ እንደ ሕዝብ መፈረጅና መውቀስ በምንም መስፈርት ትክክል አይሆንም። ህዝብን እንደ ህዝብ መፈረጃ የመጨረሻዉ የፖለቲካና የሞራል ዝቅጠት ማመላከቻ መሆኑም መታወቅ አለበት።
See More
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
የዛሬ የባለስልጣን ግድያ ዜና! የቀድሞው የጎንደር አስተዳዳሪ የነበሩ እና በአሁኑ ወቅት የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ዶር ይልቃል ከፋለ ልዩ አማካሪ የነበሩት
#አቶ_ደሳለኝ_አስራደ
፤ በፋኖ ታጣቂዎች ተገለዋል፡፡ በየቀኑ በርከት ያሉ ሰዎች በአማራ ክልል በፋኖ እየተገደሉ ይገኛል፤ ይህ ሰው ባለስልጣን ስለሆነ ለሚዲያ መረጃው ሊቀርብ ችሏል፡፡ በአማራ ክልል ውስጥ በቀጣይ በጎራ ተሰልፎ የሚኖረው መገዳደል ከዚህ የሚብስ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም፡፡ ከተማ ውስጥ ፖሊስ ከሌለ ስርኣት አልበኝነት ይነግሳል፡፡ በስርዓት አልበኝነት ውስጥ እርስ በእርስ፤ በቂም እና በጥላቻ እንዲሁም በጥቅማጥቅም፤ መገዳደል በስፋት ይኖራል፡፡ ፖሊስ እና የከተማ አስተዳደሮች ወደ ስራ እስኪገቡ ድረስ ማንም በማንም ሊገደል ይችላል፡፡ መከላከያ ሰራዊት ከተማን እንጂ ግለሰብን አይጠብቅም፡፡ በየ መንደሩ አይዞርም ከተሞች በወታደራዊ አስተዳደር ስር እስከቆዩ ድረስ ቱሪዝም፤ ልማት እና አገልግለት ዘ���ፎች አይኖሩም፡፡ የሚያሳዝነው የዩቲዩብ ነጋዴዎች የአማራ ክልል ህዝብ፤ አሁን ከገባበት ስርዓት አልበኝነት ቅርቃር እንዲወጣ ከመጣር ይልቅ ለማባባስ ወጥረው የሚሰሩ ናቸው፡፡ አየር መንገድ በረራ በማቆሙ ተደስተዋል፡፡ በረራ በመቆሙ የሚጎዳው የክልሉ ህዝብ ብቻ ነው፡፡ ሌላውም እንቅስቃሴ በክልሉ ሲቆም እና ስርዓት አልበኝነት ሲበዛ ዋጋ የሚከፍለው የክልሉ ነዋሪ ብቻ ነው፡፡ በግርግር ከኪሳራ ውጪ የሚገኝ ስልጣን የለም፡፡ የዩቲዩብ ተከፋዮች ግን ይህ የህዝቡ መከራ፤ ለማልቀስ ስለሚጠቅማቸው፤ ጥሩ ቢዝነስ ይሰሩበታል ፡፡ በአሁኑ ወቅት ከየትኛውም ግዜ በተሻለ የዩቲዩብ ሽቀላው ደርቶላቸዋል፡፡ ህዝቡ ግን ስቃዮን ያያል ��ውነታው ይኸው ነው::
See More
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
#ENDF
established with the fundamental mandate to safeguard the sovereignty and territorial integrity of Ethiopia, protect its people, and uphold its Constitution.
#OneENDF
#Ethiopian_Defense
@EUSR_Weber
@SFRCdems
@SenateForeign
@hr
@EUSR_Weber
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
·
Lucerne
ተው ወደ ሰላም ተመልሱ የከተማ ውጊያና ሽብር ፈጠራ አያዋጣም ሲባል የከረመው ሽፍታ ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ በየ አቅጣጫው በደንብ ነው የቀመሰው:: በባህር ዳር መንግሥት እንመሠርታለን ብለው ሲጠባበቁ የነበሩት ሽፍቶችና አለቆቻቸው ወደ አዴት መንገድ ሽሽት ጀምረዋል። አንዳንዶቹ በቅርቡ ከአዲስ አበባ ባሕርዳር የገቡ ናቸው። በተለይ እነ ሰባቱ እርስ በርስ መገናኘት አልቻሉም። ከተማዋን ይዘናል ሲሉ የነበሩት የካምፓላና የሎስ አንጀለስ አክቲሺስቶችም መጣልህ ተጠንቀቅ እያሉ ነው። የሽፍትቹ አክቲቪስቶች ለውጭ ጠላቶቻችን ተልኮ ፈፃሚ በመሆን የግል ኑሮአችሁን ለማመቻቸት ስትሉ ክልሉን ለውጭ ጠላት ባታስደፍሩ በስሜት የሚትነዱትን ፅንፈኛም ባታስጨርሱት ህዝባችንንም እረፍት ብትሰጡት መልካም ነው የሚል ብዬ እላለሁ::
See More
Davido_bel
retweeted
Natnael Mekonnen
@NatnaelMekonne7
over 3 years ago
የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ከህወሓት ጋር በነበረው ጦርነት የህግ ማስከበር ዘመቻው ላይ ከአርቲስት እስከ አክቲቪስት እና ጋዜጠኛ... የመከላክያ ልብስ በመልበስ ዘመቻው ደግፎ ነበር:: ዛሬ በአማራ ክልል ጥጋብ ወጥሯቸው የስልጣን ጥማት ይዟቸው ከእውነተኛው ታጋይዮች (ፋኖ) በተለየ መልኩ የፋኖን ስም ይዘው ሊያውም በከተማ ውስጥ ለህዝቡ ሳያስቡ ሽምቅ ውጊያን የከፈቱ ጽንፈኞች ላይ መከላክያ የህግ ማስከበር ዘመቻውን ሲያከናውን ኡኡታቸውን እያቀለጡት ነው:: ለነሱ ህግ ማስከበር ማለት በትግራይ (ወያኔ) በኦሮሚያ (ሸኔ) ላይ ሲሆን ትክክል በአማራ (ፋኖ) ትክክል አይደለም እያሉን መከላክያ ተማረከ ሸሸ በማለት ���ሮፓጋንዳ ከመለፈፍ አልፈው መከላክያን እየኮነኑ ነው:: እነዚህ የአዞ እንባ ያላቸውን ቁራዎች አስመሳዮችን ውስጣቸው ያለውን የውሸት ኢትዮጵያዊ ነን ባዮችን እጸየፋለሁ እንዲህ አይነት ሾተላይ የሆነ ኢትዮጵያዊነት በአፍንጫዬ ይውጣ!!!! ውስጣችሁ ያለው ጥላቻችሁን አሁን በግልጽ እየተመለከትን ነው በግሌ እኔ በሚገባ እየተገነዘብኩኝ ነው:: ሾተላዮች!!!
See More
Dave💚💛❤️
@Davido_bel
almost 4 years ago
@martinplaut
rubbish
Davido_bel
retweeted
Suleiman Dedefo
@SuleimanDedefo
about 4 years ago
በአሸናፊነት ሥነ-ልቦና በዓለም መድረክ ላይ ቆመናል።ለሕዝባዊ ዓላማና ለፍትሓዊ ምክንያት የታገለ ያሸንፋል።አሸናፊን ደግሞ ተሸናፊዎችም ሳይቀር ያከብሩታል። አጋሮች ደግሞ ይኮሩበታል። አሸንፈን እዚያው ተሸናፊዎቹ ሠፈር ተከስተናል። ሻርማልሼክ።
Davido_bel
retweeted
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
@AbiyAhmedAli
about 4 years ago
African youth are the ones who engineer what Africa could become by realizing the continent’s potential and looking beyond where it is now. Pioneers from the past who exemplified Pan-Africanism in their leadership laid the groundwork for this. (1/2)
Last Seen Users on Sotwe
mature granny
Seen from
Turkey
Tomboy-sama 🔞
Seen from
Turkey
OTUZBİR ZAMANI
Seen from
Turkey
N1
Seen from
Saudi Arabia
Tom
Seen from
Vietnam
Bahan Coli Indonesia
Seen from
Netherlands
Сталкер
Seen from
Belarus
BNWO2026
Seen from
United States
Bigger Island Group (BIG)
Seen from
Belgium
vyvy
Seen from
Vietnam
Trends for you
1
Bond
Under 10K tweets
2
Chargers
Under 10K tweets
3
Grammy
Under 10K tweets
4
Daniel Craig
Under 10K tweets
5
#CapCutPro90Off
Under 10K tweets
6
Derrick Henry
Under 10K tweets
7
#WWERaw
Under 10K tweets
8
United Airlines
Under 10K tweets
9
Twilight
Under 10K tweets
10
Chase
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.7M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.2M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫