Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
TADELE AMDE NURE
@AMDENURE
Joined August 2013
140
Following
88
Followers
316
Posts
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
about 2 years ago
አልቦ ዘመድ ጊዜ ተዋርዶ ጃውሳን በመደገፍ ሚዲያ የከፈቱ 27 ሰዎች ነበሩ። አሁን 13ቱ መደገፍ ትተው ሌሎች ነገሮችን ማቅረብ ጀምረዋል። 3ቱ ሚዲያውን ዘግተዋል። 4ቱ በተቃራኒው ጃውሳን መቃወም ጀምረዋል። ሰባቱ አሁንም እየተበሳጩም ቢሆን ከጃውሳው ጋር ናቸው። ከውስጣቸው ግን አምስት ሰዎች ለቅቀዋል። መረጃዎች እንደሚያሳዩት የዚህ ዋነኞቹ ምክንያቶች ሁለት ናቸው። የመጀመሪያው ጃውሳው አንዳችም ለውጥ ሊያመጣ ባለመቻሉ ነው። ጠበል እንደሄደ ሰይጣን ገባሁ ወጣሁ ከማለት ያለፈ የሚጨበጥ ድል የለውም። ሁለተኛው ደግሞ የጃውሳው እየተሸነፈ መምጣት ነው። በእነዚህ ሁለት ምክንያቶች የተነሣ ለዩቱበሮቹ ገንዘብ ሲከፍሉ የነበሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች እጃቸውን መሰብሰብ ጀምረዋል። ሲያልቅ አያምር ነውና ሚዲያዎቹም እርስ በርስ መከፋፈልና የጃውሳውን ገመና ማስጣት ቀጥለዋል። አልቦ ዘመድ ጊዜ ተዋርዶ። በውርደት ጊዜ ዘመድ የለም። አስቻለው ጩልሌ ቻለው እንግዲህ!
See More
AMDENURE
retweeted
Tsinat Le Ethiopia
@TsinatLeEthio
over 2 years ago
https://t.co/UbEvkLVY38
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
አይ መከላከያ! አራት ኪሎ መድረስ እና አራት ኪሎ መቀነስ ምን ያህል እንደሚለያይ አሳየንኮ። ግሼ ራቤል ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ላይ በሑዳዴ ሃምሳ በሬ አርዶ መብላት አራት ኪሎ መቀነስ እንጂ አራት ኪሎ መድረስ የሆነው መቼ ነው? ካህናቱን በጾም ካልበላችሁ ብሎ ማስገደድ አራት ኪሎ መቀነስ እንጂ አራት ኪሎ መድረስ አይደለም። የሸዋ ዕዝ ነኝ የሚል ጃውሳ "አንድ አማራ" ነን የሚሉትን ጃውሳዎች፣ ሸዋ ሮቢት አካባቢ ጨፍጭፎ ነው እንዴ አራት ኪሎ የሚደርሰው? በቃ የምትገሉት ካጣችሁ የራሳችሁን ሰውም ቢሆን ትገላላችሁ? ዓሣ ነበር እርስ በርሱ ይበላላል የሚባለው። ሰላ ድንጋይ ላይ አንዱ የጃውሳ አለቃ የሌላውን ጃውሳ አለቃ አግቶ ገንዘብ እየተቀበለ ነው እንዴ አራት ኪሎ የሚደርሰው? አሁንኮ ጃውሳዎች የሚሠጉት ሌላው ጃውሳ አግቶ ገንዘብ እንዳይቀበላቸው ነው። ሲያልቅ አያምር መቼም። ጃውሳ- ቹቹ፣ ጃውሳ - እስክንቹን ካልገደልኩ እኔ የጃውሳ አለቃ አይደለሁም ብሎ እያሳደደ ነው እንዴ አራት ኪሎ የሚደርሰው? ያው የጃውሳ ዘመን ሲያልቅ "ጃውሳ በጃውሳ ላይ ይነሣል" የሚለው ��ግርት ደረሰ መሰል። የመቄት ሰው አለቃ ለማ። አዲስ አበባ ተቀምጠው ልባቸው መቄት እንደገባ ነው ያረፉት። ምኞትና ዐቅም አልገጥም ቢላቸው እንዲህ ብለው ገጠሙ፦ ተደርጎ ያውቃል ወይ እንግዳ ሥርዓት እግር አዲስ አበባ ልቡና መቄት። የሰሜኑ ሌጌዎን አለቃም የገጠመው ይሄው ነው። እሱ አራት ኪሎ መግባት ሲያቅተው ሪቮ መኪናውን "ባይሆን አንቺ ተሳልመሽ ነይ" ብሎ ላካት አሉ፤ እሷ እቴ፤ ተሳልማ በዚያው መነነች። ወይ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ሆይ ጃውሳ እንደናፈቀሽ መቅረቱ ነው ወይ? ሪቮዬ ሆይ ሪቮዬ ሆይ፣ ትመጫለሽ ብዬ በር በሩን ሳይ፣ አንቺም ጃውሳ ጠልተሽ መቅረትሽ ነው ወይ? ብሎ አንጎራጎረ አሉ። አራት ኪሎ መድረስና አራት ኪ��� መቀነስ ይለያያል ጎበዝ!
See More
AMDENURE
retweeted
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
over 2 years ago
ዩቲዩበር መዓዛ መሃመድ
@mohammed_meaza
የምሁር መጥፋት ያገነናት የጠበበው የብሄር ፖለቲካ እንደዋርካ የሰፋ ዕውቀት ያላቸውን ተፍቶ እንደሷ ያለውን 3rd rate አውርቶ አዳሪ ከሰው ተርታ የመደባት ጥራዝ ነጠቅ ናት! ሴትዮዋ አፏ በተላቀቀ ቁጥር ዕውቀት እና ዕውነት ዓይንሽ ለአፈር ያሏት መሃይም የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ መሆኗን ግራ ቀኝ ማየት የሚችል የሚሰራ ጭንቅላት ያለው ሁሉ የ��ይክደው ሀቅ ነው። በትግራይ ጦርነት ወቅት አማራን 27 ዓመት አንገቱን አስደፍቶ ዘሩን ሲያፀዳው ታሪኩን ሲቀብረው ማንነቱን ሲያዋርደው የኖረውን ወያኔን በአንቀልባ አዝሎ ዐባይን ��ንዲያሻግረው ያለ ሀፍረት የሲ.አይ.ኤ civilian foreign agents የነፍስ አባት የሆነው @NEDemocrarcy በአደባባይ በሚደጉመው የዩቲዩብ የሚዲያ ገጿ ስትለፍፍ ከርማለች! አሁን ደርሳ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆና ለምን ብሎ የማይጠይቅ መንጋ አግኝታ የአማራ ትግል ምልክት ሆና ለመውጣት ትጋጋጥ ይዛለች! ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ማለት ይሄኔ አይደለ! የሆነው ሆነና እቺው "ጨዋ" ሴት (ጨዋ በጎጃም አፍ መሃይም ማለት መሆኑን ልብ በሉልኝ): ተርቦ እህል እንዳየ ሰው የጎፈንድሚ ዶላር ለመቀራመት እና የግል ኢጎው እያንገራገጨው ሲገፋፋ እና ሲዘነጣጠል የሚውለው ስፍር ቁጥር የሌለው ለአማራ ነው የምንታገለው ባዩ የርቀት "አታጋይ" ዲያስፖራ መሃል ተቀባይነ�� ለማግኘት የኦሮሞ ተወላጅ ከሆኑ ፖለቲከኞች አልፋ ሕዝብን እንደማህበረሰብ ባልተገራ አንደበቷ ለመዝለፍ እየዳከረች ራሷን ማዋረዷን ቀጥላለች! ዳሩ ቅሉ: እሷ ከወሎ - ያውም ከሙስሊም ቤተሰብ ሆና አሁን ያለው የአማራን ሙስሊም ያገለለው አልፎም የሚያጠቃው ጎጃም መሩ የምስለኔው የ አማራ ትግል የሚባለው ደግሞ ነውሩን በቤተክርስትያን ክብር ለመሸፈን የሚጋጋጥ አክራሪ ኦርቶ-ማራ! ወትሮም ለራሱ ጥቅም ሲፈልገው ብቻ ካልሆነ ለወሎዬ ክብር የለውም : የእሷ የእምነት controversy ሲጨመርበት በእነርሱ ዐይን she is not even qualified to join let alone to lead it😂 ለዚያ ነው ይሄ ሁሉ መዘላበድ! እንደኔ እንደኔ ግን ዝም ብላ ስለLiposuction, ስለ weightloss surgery, ስለFacial ምናምን video እየሰራች እና ልምዷን እያካፈለች: influencer ሆና ብትቀጥል ባይ ነኝ! ያው ለደሃ ከተሰበሰበው ገንዘብ እነሱ ያለማፈ��� እየተሽሞነሞኑበት ( ፈርሰው እየተሰሩበት) እኛም እየታዘብን እስከመቼ?! የሰጪውስ ድንቁርና እናንተዬ! አበ���ኩ!!! በሉ እስቲ ይህቺን ለወይዘሪት/ሮ መዓዛ አድርሱልኝማ ከኑማ‼️ ነጋቲ ቡላ!!! #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
See More
KiyaEthiopia's tweet video.
TADELE AMDE NURE
@AMDENURE
over 2 years ago
ወያኔ ነች እኮ!!! ዛሬም የአማራ ታጋይ ነች ብሎ የሚያምን አለ እንዴ?
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
over 2 years ago
ዩቲዩበር መዓዛ መሃመድ
@mohammed_meaza
የምሁር መጥፋት ያገነናት የጠበበው የብሄር ፖለቲካ እንደዋርካ የሰፋ ዕውቀት ያላቸውን ተፍቶ እንደሷ ያለውን 3rd rate አውርቶ አዳሪ ከሰው ተርታ የመደባት ጥራዝ ነጠቅ ናት! ሴትዮዋ አፏ በተላቀቀ ቁጥር ዕውቀት እና ዕውነት ዓይንሽ ለአፈር ያሏት መሃይም የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ መሆኗን ግራ ቀኝ ማየት የሚችል የሚሰራ ጭንቅላት ያለው ሁሉ የማይክደው ሀቅ ነው። በትግራይ ጦርነት ወቅት አማራን 27 ዓመት አንገቱን አስደፍቶ ዘሩን ሲያፀዳው ታሪኩን ሲቀብረው ማንነቱን ሲያዋርደው የኖረውን ወያኔን በአንቀልባ አዝሎ ዐባይን እንዲያሻግረው ያለ ሀፍረት የሲ.አይ.ኤ civilian foreign agents የነፍስ አባት የሆነው @NEDemocrarcy በአደባባይ በሚደጉመው የዩቲዩብ የሚዲያ ገጿ ስትለፍፍ ከርማለች! አሁን ደርሳ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆና ለምን ብሎ የማይጠይቅ መንጋ አግኝታ የአማራ ትግል ምልክት ሆና ለመውጣት ትጋጋጥ ይዛለች! ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ማለት ይሄኔ አይደለ! የሆነው ሆነና እቺው "ጨዋ" ሴት (ጨዋ በጎጃም አፍ መሃይም ማለት መሆኑን ልብ በሉልኝ): ተርቦ እህል እንዳየ ሰው የጎፈንድሚ ዶላር ለመቀራመት እና የግል ኢጎው እያንገራገጨው ሲገፋፋ እና ሲዘነጣጠል የሚውለው ስፍር ቁጥር የሌለው ለአማራ ነው የምንታገለው ባዩ የርቀት "አታጋይ" ዲያስፖራ መሃል ተቀባይነት ለማግኘት የኦሮሞ ተወላጅ ከሆኑ ፖለቲከኞች አልፋ ሕዝብን እንደማህበረሰብ ባልተገራ አንደበቷ ለመዝለፍ እየዳከረች ራሷን ማዋረዷን ቀጥላለች! ዳሩ ቅሉ: እሷ ከወሎ - ያውም ከሙስሊም ቤተሰብ ሆና አሁን ያለው የአማራን ሙስሊም ያገ��ለው አልፎም የሚያጠቃው ጎጃም መሩ የምስለኔው የ አማራ ትግል የሚባለው ደግሞ ነውሩን በቤተክርስትያን ክብር ለመሸፈን የሚጋጋጥ አክራሪ ኦርቶ-ማራ! ወትሮም ለራሱ ጥቅም ሲፈልገው ብቻ ካልሆነ ለወሎዬ ክብር የለውም : የእሷ የእምነት controversy ሲጨመርበት በእነርሱ ዐይን she is not even qualified to join let alone to lead it😂 ለዚያ ነው ይሄ ሁሉ መዘላበድ! እንደኔ እንደኔ ግን ዝም ብላ ስለLiposuction, ስለ weightloss surgery, ስለFacial ምናምን video እየሰራች እና ልምዷን እያካፈለች: influencer ሆና ብትቀጥል ባይ ነኝ! ያው ለደሃ ከተሰበሰበው ገንዘብ እነሱ ያለማፈር እየተሽሞነሞኑበት ( ፈርሰው እየተሰሩበት) እኛም እየታዘብን እስከመቼ?! የሰጪውስ ድንቁርና እናንተዬ! አበስኩ!!! በሉ እስቲ ይህቺን ለወይዘሪት/ሮ መዓዛ አድርሱልኝማ ከኑማ‼️ ነጋቲ ቡላ!!! #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
See More
KiyaEthiopia's tweet video.
TADELE AMDE NURE
@AMDENURE
over 2 years ago
You nailed it!! Thank you!!! ዘባተሎ ኮተቶች ናቸው
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
over 2 years ago
በናሁሰናይ አስተባባሪነት መሃል አዲስ አበባ በ��ያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ እንዲሁም በመሃል አዲስ አበባ ሲደረጉ የነበሩ አፈናዎች: እገታዎች: ዘረፋዎች እና ተመሳሳይ ወንጀሎችን ሲመሩ ሲያስተባብሩ እና ሲፈፅሙ እና ገንዘብ በግዳጅ ሲቀበሉ የከረሙት ይኸው ናሁሰናይ የሚመራው ቡድን ነው። በስሩ ከአማራ ክልል ከመጡ አባላት ባሻገር ከኋላ ሆኖ እሳቱን የሚያራግበው የሻዕብያ ስደተኞችም ይገኙበታል። ባጎረስኩ እጄን ተነክስኩ ነው ነገሩ! ጎረቤቶቻችን የውስጥ ባንዳዎችን ተጠቅመው ወንጀሉን ያጧጡፉታል የሚ���ያ ቅምጦቻቸው እና የትዊተር የቢዝነስ ተጋሪዎቻቸው ገሎ አልቃሽ እንዲል የሀገሬ ሰው ሙሿቸውን ሲያወርዱ መንግስትን ሲረግሙ ያልተገራ አንደበታቸውን በአንድ ማህበረሰብ ላይ ሲያላቅቁ ይውላሉ። ዓላማው መንግስ
ትን @AbiyAhmed
A
li @PMEthio
pia አቅመቢስ አስመስሎ ማቅረብ እና በአቋራጭ መበልፀግ ነው። ፋኖ ነኝ የሚለው የሽብር ቡድን በወንጀል የጨቀየበት ልክ ከሸኔም ይሁን ከወያኔ ባይብስ አያንስም። ያ ናይሮቢ ተቀምጦ እንደ መንደር ሴት ወሬ እየለቃቀመ ፋክት ቼክ ቅብርጥስ እያለ የሚቀደደው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊ አቶ ተወልደብርሃን ቅልብ እና የወያኔ ጀሌ ኤልያስ መሰ
ረት @EliasMese
ret ከእነሱ የሚቀበለውን ወሬ እየተፋ ነው እንግዲህ መንግስትን undermine ለማድረግ የሚጋጋጠው😂 ደግሞ እኮ ወግ ወጉ ተይዞም ሠሞኑን በዚህ መንደር መንግስት 28ሺህ የሚዲያ ሰራዊት አለው 🤣ብሎ የBBC Amharic ሪሰርች ሰርቷል ምናምን ተብሎ በ ፅንፈኞች የ��ራገበው ይኸው ዘባተሎ ከናይሮቢ (መርቅኖ ይመስለኛል) የደረሰው ድርሰት ነው! አጃኢብ ነው መቼም!! ከህዋሀት ጋር በነበረው ጦርነት BBC CNN AP ወዘተ...የ fake news experts ���ለሆኑ unsubscribe አድርጉ ሲሉን የነበሩት እነ እነቶኔ ናቸው እኮ ዛሬ ደግሞ መልሰው የነፍስ አባቶቻችን በመሆናቸው በእነሱ ተፀበሉ እያሉን ያሉት እኛ ደግሞ እንላለን: እንዴት ? ወዴት? ለምን? ብሎ የሚጠይቅ ትውልድ ነው እንደዚች አይነቷን የሴራ ትንተና ሆሆሆሆ ብሎ ከእናንተ ጋር አብሮ ለማበድ ውል የፈረመውን መንጋ ጋቱት! በነገራችን ላይ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች ተለይተው ታሰሩ እያለ ዩቲዩበር መሳይ
መኮንን @mam
amesay እና የሰንበት ትምህርት ቤት ድራማ ደራሲው ደረጀ ሀብ
ተወልድ @mir
af2008 እና አጋፋሪዎቻቸው ሲያላዝኑ የነበሩትን እናስታውሳለን! ይሁንና ከወንጀለኞቹ አፍ እንደሰማነው አንዳንድ የክልሉ ተወላጅ ባለሀብቶች ከክልሉ ዉጪ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ያሉ: ከዲያስፖራው ባሻገር የሽብር ቡድኑን እና በጫካ የሚርመጠመጠውን ሽፍታ በገንዘብ እንደሚደጉሙ እየሰማን ባለንበት ሁኔታ ነው እንግዲህ ከ senior ፅንፈኞች ወዳጆቻቸው copy ያደረጓትን በማንነታቸው ምክንያት ታሠሩ ግጥም እና ዜማ ሰርተው የሚ��ዝቁብን! ለማናቸውም ማንም ይሁን ማን ከህግ በላይ አይደለም! መንግስትም ህግ የማስከበር ግዴታውን ይወጣል! ህዝብም ወንጀለኞችን አሳልፎ በመስጠት ይተባበራል! ሀገር ሠላም ይሆናል! አይቀሬው የኢትዮጵያ ብልፅግናም ይረጋገጣል! ከኑማ‼️ #FanoIsATerrorist #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
See More
AMDENURE
retweeted
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
over 2 years ago
በናሁሰናይ አስተባባሪነ��� መሃል አዲስ አበባ በፒያሳ አድዋ ሙዝየም እና በመሃል ቦሌ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲወዣበር ከነበረውና በቁጥጥር ስር ከዋሉ ሌሎች የሽብር ቡድኑ አባላት እንዲሁም ከሌሎች አስተማማኝ ምንጮች እንደሰማነው በአዲስ አበባ ዙሪያ እንዲሁም በመሃል አዲስ አበባ ሲደረጉ የነበሩ አፈናዎች: እገታዎች: ዘረፋዎች እና ተመሳሳይ ወንጀሎችን ሲመሩ ሲያስተባብሩ እና ሲፈፅሙ እና ገንዘብ በግዳጅ ሲቀበሉ የከረሙት ይኸው ናሁሰናይ የሚመራው ቡድን ነው። በስሩ ከአማራ ክልል ከመጡ አባላት ባሻገር ከኋላ ሆኖ እሳቱን የሚያራግበው የሻዕብያ ስደተኞችም ይገኙበታል። ባጎረስኩ እጄን ተነክስኩ ነው ነገሩ! ጎረቤቶቻችን የውስጥ ባንዳዎችን ተጠቅመው ወ���ጀሉን ያጧጡፉታል የሚድያ ቅምጦቻቸው እና የትዊተር የቢዝነስ ተጋሪዎቻቸው ገሎ አልቃሽ እንዲል የሀገሬ ሰው ሙሿቸውን ሲያወርዱ መንግስትን ሲረግሙ ያልተገራ አንደበታቸውን በአንድ ማህበረሰብ ላይ ሲያላቅቁ ይውላሉ። ዓላማው መንግ
ስትን @AbiyAhme
d
Ali @PMEthi
opia አቅመቢስ አስመስሎ ማቅረብ እና በአቋራጭ መበልፀግ ነው። ፋኖ ነኝ የሚለው የሽብር ቡድን በወንጀል የጨቀየበት ልክ ከሸኔም ይሁን ከወያኔ ባይብስ አያንስም። ያ ናይሮቢ ተቀምጦ እንደ መንደር ሴት ወሬ እየለቃቀመ ፋክት ቼክ ቅብርጥስ እያለ የሚቀደደው የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊ አቶ ተወልደብርሃን ቅልብ እና የወያኔ ጀሌ ኤልያስ መ
ሰረት @EliasMes
eret ከእነሱ የሚቀበለውን ወሬ እየተፋ ነው እንግዲህ መንግስትን undermine ለማድረግ የሚጋጋጠው😂 ደግሞ እኮ ወግ ወጉ ተይዞም ሠሞኑን በዚህ መንደር መንግስት 28ሺህ የሚዲያ ሰራዊት አለው 🤣ብሎ የBBC Amharic ሪሰርች ሰርቷል ምናምን ተብሎ በ ፅንፈኞች የሚራገበው ይኸው ዘባተሎ ከናይሮቢ (መርቅኖ ይመስለኛል) የደረሰው ድርሰት ነው! አጃኢብ ነው መቼም!! ከህዋሀት ጋር በነበረው ጦርነት BBC CNN AP ወዘተ...የ fake news experts ስለሆኑ unsubscribe አድርጉ ሲሉን የነበሩት እነ እነቶኔ ናቸው እኮ ዛሬ ደግሞ መልሰው የነፍስ አባቶቻችን በመሆናቸው በእነሱ ተፀበሉ እያሉን ያሉት እኛ ደግሞ እንላለን: እንዴት ? ወዴት? ለምን? ብሎ የሚጠይቅ ትውልድ ነው እንደዚች አይነቷን የሴራ ትንተና ሆሆሆሆ ��ሎ ከእናንተ ጋር አብሮ ለማበድ ውል የፈረመውን መንጋ ጋቱት! በነገራችን ላይ የአማራ ተወላጅ ባለሀብቶች ተለይተው ታሰሩ እያለ ዩቲዩበር መሳይ
መኮንን @mama
mesay እና የሰንበት ትምህርት ቤት ድራማ ደራሲው ደረጀ ሀብተ
ወልድ @mira
f2008 እና አጋፋሪዎቻቸው ሲያላዝኑ የነበሩትን እናስታውሳለን! ይሁንና ከወንጀለኞቹ አፍ እንደሰማነው አንዳንድ የክልሉ ተወላጅ ባለሀብቶች ከክልሉ ዉጪ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ያሉ: ከዲያስፖራው ባሻገር የሽብር ቡድኑን እና በጫካ የሚርመጠመጠውን ሽፍታ በገንዘብ እንደሚደጉሙ እየሰማን ባለንበት ሁኔታ ነው እንግዲህ ከ senior ፅንፈኞች ወዳጆቻቸው copy ያደረጓትን በማንነታቸው ምክንያት ታሠሩ ግጥም እና ዜማ ሰርተው የሚሞዝቁብን! ለማናቸውም ማንም ይሁን ማን ከህግ በላይ አይደለም! መንግስትም ህግ የማስከበር ግዴታውን ይወጣል! ህዝብም ወንጀለኞችን አሳልፎ በመስጠት ይተባበራል! ሀገር ሠላም ይሆናል! አይቀሬው የኢትዮጵያ ብልፅግናም ይረጋገጣል! ከኑማ‼️ #FanoIsATerrorist #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
See More
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
አባዬ "አይጥ የአንበሳውን ጭራ ነካችው፤ ግን ቢኮሰኩሰውም ዝም አላት"- አለችው ልጁ። "ትዕግሥት የጀግና ጠባይ ስለሆነ ነው" - አላት አባቷ። "ወደ አፍንጫው ከመጣችስ?" አለችው ልጁ። "በሕይወት ላትመለስ ትችላለች ልጄ"
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
ግምኛ በሽታ ሰውዬው ትልቅ ሰው ናቸው። የተከበሩ። ታመው ሐኪም ቤት ይሄዳሉ። ሐኪሙ " ምን ሆኑ" አላቸው "ግምኛ በሽታ ይዞኝ" አሉ " ምን" "ግምኛ ነው አይነገርም" " እንዴት" " በእኔ አፍ የሚጠራም አይደል" " ኧረ ይጥሩት" " አልጠራውም፤ ቆሻሻ አዋራጅ በሽታ ነው። ከታመምክም በሌላ ታመም እንጂ በቆሻሻ በሽታ መታመም ግም ነው" ቆሎ እና ዳቤ የሚሰርቅ፤የሠርግ ድግስ ከመዝረፍ አልፎ ሙሽራ የሚሰርቅ፤ የእህል ማዳበሪያ ሰው ያወፍ���ል ብሎ እንደ ዳጉሳ ፈጭቶ ሊበላ የሚሞክር፤ ከጤና ጣቢያ ጉልኮስ ነቅሎ እንደ ጠላ የሚጠጣ፤ ለአራት መቶ ሺፍታ አምስት መቶ አለቃ የሚሾም፤ ለድል ሳይሆን ለፌስቡክ የሚዋጋ። ጃውሳ፤ ያ ታላቅ ሕዝብ የገጠመው - ግምኛ በሽታ።
See More
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
over 2 years ago
ምድር ላይ የተሰበረን ሚዲያ ላይ አትጠግነውም። ገንዘብ ሰብሳቢው ይጮሃል፤ ካባ ለባሹ ይጮሃል፤ ሎው ኮስት ሐውስ ነዋሪው ይጮሃል፤ ዩቱበሩ ይጮሃል። ሰሞኑን ሌጌዎን እየጮኸ ነው። ምክንያት ? ምድር ላይ ሲመታ። ጠባቂዎቹ ተመትተው የሌጌዎን አለቃ ገዳም ውስጥ ገብቶ ለጥቂት መትረፉን ሲሰማ ብርክ ያዘው። በሰሜን በኩል ያለው የሌጌዎን ምክትል አለቃ ወንዝ ተሻግሮ ከራያ ማዶ እየታከመ ነው። ሸዋ ያለው የሌጌዎን አለቃ አጣ��ቂኝ ላይ ነው። በዚህም በዚያም ሌጌዎንን ከሞት ለማዳን ከሰሜን የሚላከው መሣሪያ ሁሉ እየተያዘ ነው። መከላከያ ደግሞ ማሟሟት(ይሄ የሥርዓተ ግንዘት ቋንቋ ነው) ያውቅበታል። እና አሜሪካ ያለው አስማንድዮስ ምን ያድርግ? መሬት ላይ የተሰበረን፤ ሚዲያ ላይ አትጠግነውም።
See More
AMDENURE
retweeted
Tsinat Le Ethiopia
@TsinatLeEthio
over 2 years ago
https://t.co/cr38QnbEbf
AMDENURE
retweeted
Tsinat Le Ethiopia
@TsinatLeEthio
over 2 years ago
ዶክተር ብርሀኑ ተረፈ የብሔራዊ ምክክር ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮና ለኢትዮጵያ ሠላም ያለው ፋይዳ ሀሙስ April 4, 2024 (መጋቢት 26) https://t.co/cr38QnbEbf
AMDENURE
retweeted
Tsinat Le Ethiopia
@TsinatLeEthio
over 2 years ago
https://t.co/fW31jjxFIM
AMDENURE
retweeted
Tsinat Le Ethiopia
@TsinatLeEthio
over 2 years ago
https://t.co/BP4KPCZPBz
AMDENURE
retweeted
Sisay Agena
@lualawi2000
over 2 years ago
የፋኖ መሪ መሬ ወዳጆ ቆስሎ መቀሌ ሕክምና ላይ ቆይቷል እነ አቶ ዮሐንስ ቧ ያለው በ1 ሺ 100 ሰዎች ሞት፣ በ48 ቢሊዮን ብር ዘረፋና ውድመት…ተከሰሱ ዋሺንግተን አካባቢ ላሉ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናት መመሪያ ተላለፈ አቡነ ሉቃስ እንደገና እየመጡ ነው https://t.co/l44FKUuZyR
TADELE AMDE NURE
@AMDENURE
over 2 years ago
https://t.co/NBaXqPmw3D
AMDENURE
retweeted
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
almost 3 years ago
እቴጌ ጣይቱ የጀግንነት ምሳሌ ናት። የመሪነትን ጥበብና ቆራጥነት: ከሴትነት ውበት: ከእናትነት እና ደግ���ት ጋር በወጉ አስተናብራ ሺዎችን ከኋላዋ አሰልፋ በኩራትና በግርማ ሀገሯን ለትውልድ ያሳለፈች የትውልድ ምልክት የሴትና የወንድ ኢትዮጵያዊያን ኩራት ናት። በክብርት ከንቲባ አዳነች አቤ
ቤ @AdanechAbieb
ie ምግባር: ጀግንነት: ቆፍጣናነት: ታታሪነት እና ለተቸገሩ አዛኝነት ውስጥ የእቴጌ ጣይቱን አሻራ አያለሁ:: #AddisAbaba #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪
🇹 @MayorAddisAba
ba
See More
AMDENURE
retweeted
Daniel Kibret
@danielkibret
almost 3 years ago
ደረጃውን ያልጠበቀ ችግር ጃውሳና ፕሮፓ��ንዲስቶቹ ጃውሳውን የሚገልጡት "ቦከን ጦር አውርድ" የሚል ፍጡር አድርገው ነው። ጎፈሬያም፣ መሣሪያ የታጠቀ፣ ጫካ የሚገኝ ጉልቤ አድርገው። ከዚህ ውጭ ለማኅበረሰቡ ዕድገትና ልማት ያለውን ዕቅድም ተግባርም አይነግሩንም። ሕጻናትን እንኳን መሣሪያ ሲይዙ ነው የሚያደንቋቸው። የእነርሱ ደጋፊ ነን የሚሉትም ሠርግ ቤትና ጠጅ ቤት ጠመንጃ ሲተኩሱ ነው እንደ ጀግና ተቆጥረው ለዐቅመ ሚዲያ የሚበቁት። የጀግንነታቸው መለኪያ ድልድይ መስበር፣ መንገድ መዝጋት፣ ትምህርት ማደናቀፍ፣ የመድኃኒት ሥርጭት ማስተጓጎል፤ ምርጥ ዘር ቆልቶ መብላት፣ ማዳበሪያ ዘርፎ በጉልት ገበያ በጣሳ እየሠፈሩ መሸጥ ነው። ከሰሞኑ የእርግዝና መከላከያ መድኃኒት ከመንገድ ላይ ዘርፈው ተከፋፈሉት። ይሄን ያደረጉትን ከፊታውራሪ ገብርዬ በላይ ያደንቋቸዋል። የጃውሳ አውራዎች ጭቅጭቃቸው በፖሊሲና በስትራቴጂ፤ በመሠረተ ሐሳብ እና በርእዮተ ዓለም ላይ አይደለም። እኔ ካልመራሁ፣ ብርጌዴ ተወሰደብኝ። የእኔን የዕዝ ስም ነጠቅከኝ፤ ግንባር ነህ ወይስ አገጭ? እንትናን ተቀበል/ አልቀበልም። ዶላሩ አልተሰጠኝም፤ በዩቱዩብ የምቀርበው እኔ ነኝ እሱ? የሚለው ነው ጭቅጭቁ። የሐሳብ ክርክር ብሎ ነገር መኖሩንም አያውቁ። ���ለ ፍትሕና ስለ እኩልነት፣ ስለ መሬትና ስለብሔሮች ሁኔታ፣ ስለ ኢኮኖሚና ስለማኅበራዊ ልማት፤ ስለ ዲፕሎማሲ፣ ስለ ውጭ ግንኙነትና ስለ ሕዝቡ ጥያቄ ጃውሳዎች ምን እንደሚያስቡ አይነግሩንም። ለምን? አያስቡማ! ፓትርያርክ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን የሚሰድብ ሰው ነበረ። የቤተ ክህነቱ ሰዎች ያባርሩት፣ ያሳሥሩት ይሏቸዋል። "እሱን ተዉት፤ ቢያንስ ደረጃውን የጠበቀ ስድብ ነው የሚሳደበው" አሏቸው አሉ። ጃውሳ ችግር መሆኑ አይደለም ችግሩ። ደረጃውን ያልጠበቀ ችግር መሆኑ እንጂ።
See More
AMDENURE
retweeted
Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KiyaEthiopia
almost 3 years ago
Ethiopia's Prime Minister Abiy Ahmed's visionary approach to agriculture has positioned the nation as a global leader in wheat production.
#AbiyAhmedAli
#Fast_Growing_Ethiopia
@FAO
@FAOstatistics
@FAODG
@FAOEastAfrica
@FAOEthiopia
@WFP
@WFPUSA
…
AMDENURE
retweeted
Billene ቢልለኔ Aster Seyoum
@BilleneSeyoum
almost 3 years ago
.
@UNFAO
awards Prime Minister Abiy Ahmed the FAO Agricola Medal for leadership in food security. 🇪🇹
Last Seen Users on Sotwe
ckkkk
Seen from
Netherlands
Mıgo
Seen from
Turkey
kink.y
إمام الاباحية 😈
Seen from
Egypt
Grande Simões 🇧🇷
Seen from
France
tien minh
Seen from
Vietnam
Juan Tamod
Seen from
Philippines
Cerrone Battle
Seen from
United States
فانز الكوين ديدي 👑
Seen from
Egypt
Bokepnih
Seen from
Indonesia
Trends for you
1
AJ Brown
Under 10K tweets
2
Drake Maye
Under 10K tweets
3
Tommy DeVito
Under 10K tweets
4
Gibbs
Under 10K tweets
5
Goff
Under 10K tweets
6
Gonzo
Under 10K tweets
7
Vrabel
Under 10K tweets
8
Human Centipede
Under 10K tweets
9
#NEvsDET
Under 10K tweets
10
Germany
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
240.8M followers
2
Barack Obama
@barackobama
118.7M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.5M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.9M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.3M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
90M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
84M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.5M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.4M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.7M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.4M followers
16
Bill Gates
@billgates
65.2M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
63.1M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers
19
CNN
@cnn
61.7M followers
20
X
@x
60.6M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫