Top Tweets for #Fano4Life
አነ በሞቀበት ጣዱኝ ሞቅ ሲል በሞቀበት ሊጣዱ ተመልሰዋል። it's like a dejavu
#AWA #AmharaStrong #Fano4Life
https://t.co/Mi9p2fifc5
ዘንድሮም እንዳምናው ነው! ሌሎች የፍቅር አይነቶች የሚኖሩት ፋኖዎቻችን 1 ነብሳቸውን ሰጥተው እኛ እንደ ማህበረሰብ እንድንቀጥል ስላደረጉን ነው! ከፋኖ በላይ ፍቅርን በተግባር ማሳየት የሚችል በዚህ ምድር ላይ ማንም የለም! #Fano4Life #AmharaResistance
ህይወቱን ለወገኖቹ አሳልፎ ከሚሰጠው ፋኖ በላይ ፍቅርን ማንም በተግባር መግለፅ አይቻለውም! #velentineday #Fano4Life #AmharaResistance #Fanopower

I find it unacceptable to censor lyrics simply because they mention #Amhara. The issue lies not with the song itself,but with the attempt to silence the #Amhara voice
#Fano4Life
@TingirtTekle @ESFNA @AmharaBCenter @berhanenega @AAA_Amhara @CASA_Amhara @mohammed_meaza @GPEthiopia
#ESFNA እስከመቼ ነው ከዳኜ ዋለ ሙዚቃ ላይ አማራ የሚለውን እያወጣ ዘፈኑን መሸቀያ የሚያደርገው?
ሙዚቃውን ከወደዱ ሳይቆርጡ ሳይቀጥሉ እንደወረደ ማጫወት ነው። አይ አይመቸንም የማንፈልገው መልዕክት አለ ካሉ ደግሞ መተው ነው።
አማራ ሲባል ወባ እንደያዘው የሚርገፈገፍ ሁሉ እኮ ነው የተሰበሰበው።
እኔ በአዘጋጆቹ ሳይሆን በእኛ ነው የማፍረው። ሀገር ቤት እሺ መብታችን ለግዜው በባልግዜዎች ተነጠቀ እንበል ። ነፃነት ባለበት ሀገር ይሄን ትንሹን ነገር እንዴት ማስተካከል ያቅተናል?
መብት በትንሽ በትንሹ ነው የሚገፈፈው። እንደተራ ነገር ባታዩት ጥሩ ነው።
#ESFNA ከአማራ ውጪ ባዶ ነው። ይሄን እነሱም ጠንቅቀው ያውቁታል። ስለዚህ የምንጠይቀውን ተገቢ ጥያቄ መመለስ ግዴታቸው ነው።
#AmharaPrevail
#FANO
የሀገር ፍቅር ያለው ብዙ ኢትዬዽያዊ አያለሁ ባንዲራ ሲያውለበልብ:የአማራ በማንነቱ መሞትስ ያሳስበው ይሆን🤔ምክንያቱም ለኔ አገር ማለት ህዝብ ነው ህዝብ ከሌለ አገር የለም
There is NO #Ethiopia without #Amhara
#ድል_ለአማራ💚💛💔
#ድል_ለፋኖ
#Fano4Life
Let's honor and appreciate those who bravely risk their lives to protect us, showing gratitude for their selfless sacrifice and unwavering dedication.
R.I.H💔🕊️🙏🏽✊🏾
#SupportFANO
#ProtectFANO
#AmharaGenocide
#Fano4Life

"ጎንደር እየወዘወዘው
ጠላቱን ገባና አመሰው
ፈርቶም አይስብም ቃታ
አይቶ አልሞ ግንባር ካልመታ"
#Amhara #AmharaResistance #Fano4life #FanoPower
✊🏾✊🏾💚💛❤️
"አሁን ይሄ ትውልድ ሁሉንም ነገር ደረማምሶ በክንዱ አማራን ተገቢውን ክብር ሊያጎናፅፍ ትግል ላይ ነው! " @Mohas0
#ዘመነ_ካሴ እኳን ተወለድክልን ❤️❤️❤️
አሁንም መንታ መንታውን እናትህ ትውልድ!!!
#FanoCourage #Fano #Fano4Life
ጀግናዬ ዘመነ ቃልህ እውን ሆነ 🥰
ሁሉም አማራ ፋኖ ነው💚💛❤️
ፋኖ ✊🏾💚💛❤️
This is what it looks like when your people support you to death 🩸. Fano Amhara 🦅. #Fano4Life #Amhara #EastAfrica
@ethio_forever ተባረኪ ኢትዮዬ። እንደው እለቱን እንዴት አድርጌ ከፋኖዎቻችን ፍቅር ጋር ላያይዘው ስል ደረስሽልኝ 😍 #FanoCourage #Fano4Life
ህይወቱን ለወገኖቹ አሳልፎ ከሚሰጠው ፋኖ በላይ ፍቅርን ማንም በተግባር መግለፅ አይቻለውም! #velentineday #Fano4Life #AmharaResistance #Fanopower

The greatest form of love is Fano, there’s no one on this earth that can show you love in action like Fanos do! #AmharaResistance #Fano4Life #FanoCourage #Fanopower #Amhara #Ethiopia #velentineday
"እንኳን እስክንድር አይዞህ እያለኝ
እንዲሁም ልጁ ጥጋበኛ ነኝ" ያዝ ፋኖ እናንተ ብቻ ጠንክሩልን ሌላው ዕዳው ገብስ ነው!! ፍኖ ✊🏾✊🏾✊🏾 #Fano4Life #AmharaResistance
“The ultimate sacrifice of heroes echo through eternity, reminding us of their
valiant deeds”.
Thank you we will never forget your sacrifice R.I.H✊🏾⬇️🙏🏽 selfless #ጀግና ኩሩ #አማራ አስጠሪያችን🙏🏽
#Fano4Life✊🏾
#AmharaGenocide
#AmharaWillPrevail
#IAmFano

ለካ ያ ሁሉ የብአዴን ጫጫታ ና የስኒ ማዕበል ለዚሁ ነበር!
እስክንድር በእሳት የተፈተነ ወርቅ ና የሕዝብ ልጅ ነው ስንል በምክንያት ነው!
አማራ ቅኔው ከባድ ነው! እናመሰግናለን ደሞቼ‼️ #FanoEskinder #Fano4Life #AmharaResistance

The TRUTH told from the highest point in Africa, Mount Kilimanjaro.
#IamFano
#FanoForLife #AmharaResistance

Last Seen Hashtags on Sotwe
reshmapasupuleti
Seen from India
ตลาดวังน้อย
Seen from Thailand
lienquanmobile
Seen from United States
minichat(***)************************+filter:native_video
Seen from Algeria
시디
Seen from Japan
k8
Seen from Vietnam
analoral
Seen from Turkey
سوبرلایف
Seen from Jordan
ometv omegle
etekaltı
Seen from Germany
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241.5M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.5M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.3M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
84M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.5M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.9M followers

YouTube 
@youtube
68.8M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.5M followers

Bill Gates 
@billgates
65.3M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.7M followers









