Home
Language
English
Türkçe
Bahasa Indonesia
About
Privacy Policy
Terms of Service
Pricing
Sign In
Download All
Share
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
ደራሽ ያጣው የወለጋ ህዝብ ውስጤን ያቃጥለዋል።
@የኦሮምያው ፋኖ
Joined January 2022
139
Following
17
Followers
142
Posts
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AbiyAhmedAli
ከንቱ ስንቱን የአማራን ጀግና አኝከህ በላኸው አቤት ማስመሰል አቤት የስልጣን ጥማት። አይይይይይ ያንተ ነገር መጨረሻህን ያሳየኝ። ሰው እንደት እንድህ በአንድ ጊዜ ግልብጥ ይላል እንደ ምጣድ ቂጣ!!
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@MShoarega
እሺ ተነስ እንነሳ በጣም ተሰሚ ደውል ያስፈልገናል እንዳንሰማ ትልቅ እንቅልፍ ወድቆብናል። ደመቀ በሬው አብይ ወይፈኑ እስክስታ ወራጅ በየዘፈኑ አብይ ብሎ ነበር ስልጣንላይ ሲወጣ ወያኔ ማለት ህዝቡ ተርቦ ውስኪ ሚጠጣ እሱ መጣ እንጂ ደም የሚጠጣ።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@myethiopa
@AbiyAhmedAli
ልዩነታችን እዚህ ላይ ነው እኔ አብይ መሰልኩህ እንዴ የሰራሁትን በጎ ነገር በየሚዳው እየወጣሁ እወቁልኝ የምል። ደግሞም መብትህ ነው እሱን መደገፍ ግን እኔን መሳደብ አትችልም። ለማንኛውም "እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል"
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@Jaaljaabbeessa እውነት ነው እኛ የሰው ልጆች በየቀን የራሳችንን አስተሳሰብ ይዘን እንጓዛለን ይህ ደግሞ እርስ በራሳችን ያጫርሰናል እንጂ ማንኛውንም ነፃነት አያመጣልንም። በእርግጥ በአሁን ሰዓት ማናችንም በጭቆና ውስጥ እንገኛለን።
Who to follow
Tsegaye Feyissa
@tseglaw41
Yimer Walelgne
@YWalelgne
Basic Education
ፍትህና እውነት 🔄
@Abay1984
Advocating for systematically targeted group of people, #Amhara. Stop #StateSponsoredAmharaGenocide.
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AMECOONLINE
አቤት የማብራቱ ሃይል በጣም ከፍ ብሏል ቆይ ግን ብልፅግና ትንሽዬ ስራ ሲሰራ ለምንድነው እዩልን የምታበዙት? እስኪ ተፈናቃዮችን አንድ በሏቸው።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@walta_info እንቅልፍ የሆነ መንግስት አብይ ምን እየሰራ ነው?
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@Alemnehwasa
@iyoba4u
ከአብይ አይብስም ወያኔ ቆራጥ ነበረች ከልፍስፍስ መሪ ጨካኝ መሪ ይሻላል ምክኒያቱም ድሃው በዶሳሳ ጎጆው እንደ ልቡ ይተኛል። የአብይ መንግስት ለድሃ ቦታ የለውም ሁልጊዜ የሱን ካድሬ ሰብስቦ ስለ እንጦጦጦጦጦጦ.....
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AMECOONLINE
አብን የብልፅግናን አካሄድ ከተቀላቀለ ወዲህ አማራው ወኪል አጥቷል። አሁንም ቢሆን በአብይ ትዛዝ ነው እንጂ በራሱ ፈቅዶ መሰብሰብ አይችልም የራሱ አጀንዳ ቢሆን ኖሮ የአዳነችን ልብስ ለብሶ አይወጣም ነበር። ከአብን ተገትራነት የጁሃር አመፅ።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@DerejeK68472577
@LeadersFree
ስለ አማራ አማራ ብቻ ነው መናገር የሚቻለው ከዛ ውጭ እማይመለከትህን አታውራ ብልፅግና ውስጥ ተወሽቆ ለአማራ ህዝብ ማሰብ አይቻ��ም ዝም ብላችሁ እንደ ከብት መነዳት ብቻ።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@walta_info ሌቦች የአድስ አበባን ወጣት እንድህ ስም እያወጣችሁ ለማሰር የማትቀባጥሩት ነገር የላችሁም። ዝም ብላችሁ ባልደራስን ይደግፋሉ ፣ፋኖንም ይደግፋሉ ብለን ነው ያሰርናቸው በሉ ምን አለባችሁ። ተረኞች!!
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@hachaludemissie
መቼም ቢሆን የኦሮሞ ፖለቲካ ብቻውን ቆሞ እራሱን ችሎ አያውቅም ተጋሩ ከእንግዲህ ኦሮሞን አያምንም። ኦሮማራ የሚባል ልጥፍ አጀንዳ ነበር ግን አማራን ከዳችሁ። ተጋሩ ንቃ ከአማራ ወንድምህ ጋር ባንድ ቁም ያኔ የቢሮውም የጫካውም ሸኔ ልኩን ያገኛል።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@sisaywm
ያልገባችሁ አለ! ኢትዮጲያዊያን ለአለም
#NoMore
ብለው ያውለበለቡትን ባንድራ የውሸታም ጥርቅም የሆነ ሚዳ
#ፋና
#ኢትቪ
#አሚኮ
#ኦቢን
ሲዘግቡ ኖረው በክልሌ ባንድራውን ማየት አልፈልግም ልሙጥ ነው ቅብጥርሶ። ምን ያደርጉታል ባንድራው ከላይ ነው።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AMECOONLINE
ሲጀመር እንዳታስቡት! ፋኖን ሲጨንቃችሁ ድረስልን ብላችሁ ልክ ጠላት የተሸነፈ ሲመስላችሁ ስለፋኖ መናወዝ አያስፈልግም።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AbrarSuleiman
እና እኛም ህውሃትን መቀመጫ እንስጠው እያላችሁ ነው?
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AbrarSuleiman
ታዲያ ምን ያደርጋል የኦሮሞ ብልፅግና ለወለጋው ሸኔ ይወስድለታል እንጅ ምን አድስ ��ገር ይፈጠራል ብለህ ነው? እኛ ሰፈር 5 ሊትር 1100 ብር ነው። አብይ ከሆነ በየመድረኩ ስለ እንቁራሪት እና ስለ ደመቀ በሬነት የሚወተውተው።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@AbrarSuleiman
ከመች ወድህ ብልፅግና ሸነገለህ? እኛ የሰማነው የጦር መሳሪያ እንደገባላቸው ነበር። መች ይሆን ለእውነት የሚታገል አንድ አብራህም ሊነከን ወይም ኒልሰን መንደላ የምናገኘው? ሁሉም አድር ባይ።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@MARHEIR_GEBRYE
ወንድሜ ክርስቲያን እባክህ የብልፅግና ማስመሰል የአማራን ውድ ህይወቱን እያስከፈለው ይገኛል። ብልፅግና እና ሸኔ የአንድ ሳንቲም ገፅታ ናቸው የሳንቲሙን ዋጋ ዝቅ ወይም ከፍ የማያደርገው 2ቱ ገፅታ ሳንቲም ነው በ2ቱም ገፅታ ሸኔ=ብልፅግና።
የኦሮሚያው ፋኖ
@mo61096805
over 4 years ago
@tadiemela ግዜው ቅርብ ነው ብቻ አማራ በላህበት ተጠራራ፣ተወያይ፣ተደራጅ ፣ተናበብ ፣ተከባበር ያኔ አሸናፊ ነህ! እንደ ልጅ ጨዋታ እርስ በእርስ በትንሿ ነገር ጥል አንፍጠር። ባለ ስልጣኑንም ከስልጣን ስካሩ እስኪነቃ እንታገሰው። አማራ! አማራ!
Last Seen Users on Sotwe
สาวใหญ่แจ่มๆ
Seen from
Thailand
Artı 18 Kızlar
Seen from
Turkey
كلاسيكية بالعرض
Seen from
Germany
Top 🔞
Seen from
Indonesia
e_m_h_
Seen from
Turkey
Ukril
Seen from
Germany
pollon_25cm
Seen from
Colombia
BERH∆L∆
Seen from
United States
arap
Seen from
Turkey
Al Cat
Seen from
United States
Trends for you
1
#SNME
Under 10K tweets
2
Wisconsin
Under 10K tweets
3
Ciara
Under 10K tweets
4
Louisville
Under 10K tweets
5
New America
Under 10K tweets
6
Washington
Under 10K tweets
7
#BadBoysCancun
Under 10K tweets
8
Germany
Under 10K tweets
9
McDowell
Under 10K tweets
10
Big Foe
Under 10K tweets
Most Popular Users
1
Elon Musk
@elonmusk
241.6M followers
2
Barack Obama
@barackobama
119M followers
3
Cristiano Ronaldo
@cristiano
114.1M followers
4
Donald J. Trump
@realdonaldtrump
111.8M followers
5
Narendra Modi
@narendramodi
107.2M followers
6
Rihanna
@rihanna
98.7M followers
7
NASA
@nasa
92.4M followers
8
Justin Bieber
@justinbieber
91.8M followers
9
KATY PERRY
@katyperry
89.9M followers
10
Taylor Swift
@taylorswift13
83.8M followers
11
Lady Gaga
@ladygaga
75.3M followers
12
Virat Kohli
@imvkohli
73.1M followers
13
Kim Kardashian
@kimkardashian
70.8M followers
14
YouTube
@youtube
68.8M followers
15
Neymar Jr
@neymarjr
66.1M followers
16
Bill Gates
@billgates
65M followers
17
Selena Gomez
@selenagomez
62.9M followers
18
The Ellen Show
@theellenshow
62.3M followers
19
CNN
@cnn
61.8M followers
20
X
@x
60.7M followers
Olivia
Online
✨
⭐
💫