Top Tweets for #JusticeForAddisAbeba
የእናቶች እምባ እሳት ሆኖ ይብላው😡
አብይ አህመድ እርግማን ነው።
#JusticeForAddisAbeba
#JusticeForAddis ፋሽስቱ የበሻሻ ደላላ #AbiyAhmedAli "ማንም ያቦካውን ጭቃ ታሪካዊ ቅርስ አይደልም” ነበር ትላንት ያለን። ከዚህ ታች የሚታየው የቪዲዮ ክሊፕ የፒያሳ ነባር ነዋሪ ዜጎች በአብይ አህመድና በአዳነች አቤቤ ትእዛዝ የደረሰባቸውን መከራ፣ በአንደበታቸው የሚናገሩትን አዳምጡት። የበሻሻው ደላላ ስልጣን ላይ ተፈናጦ፣ ስልጣኑን እስኪያጠናክር ሲናገር የነበረውን አስታውሱት፣ "ስናጣራ እናስርም፣ እናፈናቅልም፡ ለድሃው፣ ለደካማው ኢትዮጵያዊ እንቁምለት.... ወዘተ፣ " የትህትና ፣ የፍትህ፣ የፍቅር፣ የተስፋ ጭንብሎቹን እውልቆ ፣ ሁሉን አውቃለሁ እብሪት፣ ምንም እይችለም፣ እይነቀንቀኝም ትቢት፣ "ሾርት ሜሞሪያም ህዝብ" በሚል ለህዝብ ያለው ንቀት ከመወጥሩ በፊት የነገረን ይህንና ሌላ ሌላም ነበር።
ዛሬ ላይ ይህ ወራዳ ፋሽስት ብልጽግና ብሎ ላቋቋመው (በአብዛኞቹ ህወሃት በዘመኑ ሰብስቦ፣ ተላላኪ ካድሬ ያደረጋቸው የምራጭ ምራጭ ድንዙዞች ጥርቃሞ) ፓርቲ የመረጡትን ዜጎች እንዲዚህ ባለ ኢ- ፍትሃዊነት፣ ብልግና ፣ ጋጠ ወጥነት ነው ከቤታቸው ከንብረታቸው የሚያፈናቅለው። የልባቸን ከሰሩ በኋላ ፣ በነጋታው ነውረኛው ፋሽስትና እና የሱ አስፈጻሚ አዳነች በቴሌቭዢን ወጥተው ድራማ ይሰራሉ። ለማሳመን ይጋጋጣሉ። ነውራቸው፣ ኢፍትሃዊ እርምጃቸውን፣ ብልግናቸውን ለመሸፈን፣ ህዝብን ለማሳመን። ኮንቪስና ኮንፉስ ዘይቤ ፣ ሽመልስ አብዲሳ የነገረን የአገዛዛቸው እንዱ ዘይቤ።
ጨለማን ከብርሃን፣ ክፉን ከበጎ፣ ፍትህን ከኢፍትሃዊነት፣ ክብርን ከውርደት መለየት ካልተቻለ፣ እነሱ የፈልጉት ሆነ ማለት ነው። ጨቋኝ ገዢዎች ይህን ነው የሚያደርጉት። ህዝብን ፣ ዜጎችን ዝም ብሎ ለመጫን የተመቸቸ (Docile) ፣ ያደረጉትን የሚደረግ እንደ ለማዳ እንስሳ እንዲሆን ማለት ነው። እንድም በፍትሃት ቆፍን ውስጥ እንዲገባ፣ ሁለትም በእነሱ የሃስት ዲስኩር በውገኖቹ ላይ፣ በዜጎች ላይ የሚደረሰው በደል፣ ጥቃት እንዳይሰማው ማደረግ። በህዝብ ላይ ፣ በተለይም በድሃና አቅመ ደካማ የህብረተስብ ክፍል ላይ የሚደረሰውን በደል “በልማት”ስም ራሽናላይዝ እንድናደረገው። ይህን ጋጠ ወጥነት ፣ ኢ-ፍትሃዊነት የዳቦ ስም እንድንሰጠው ፣ ብሎም የፓለቲካ እና የሞራል ጥያቄዎች እንዳይነሱ ማድረግ ግቡ ያደረገ ነው። የፍትህ፣ የህግ የበላይነት፣ የዜጎች መብቶችና ጥቅም ጥያቈዎች እንዳይነሱ የህዝብን ፣ የዜጎችን ህሊና መስልብ፣ ማደንዘዝ።
ኢፍትሃዊነት፣ ግፍን፣ ነውረን፣ እንድለማመድ፣ ክፋትን፣ መጠቃትን ፣ የደካሞችና የድሆችን እንግልትና ፣ መከራ እያየን እንዳላየን እንድንሆን ነው የሚሞክሩት። ነውርን፣ የዜጎችን መከራ፣ ፍዳ፣ የአገዛዛቸውን ጋጠ ወጥነት፣ ነውረኝነት፣ እንድንቀበል፣ ‘በልማት ስም” በዜጎችን ላይ የሚደረግ ስነ-ልቦናዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊ ጥቃቶችና ፣ ኢፍትሃዊ ድርጊቶች እንዳላየን እንድንሆን፣ በድን ሊያደርጉን ነው የሚሞክሩት።
ለእነዚህ ፋሽቶች እምቢኝ ማለት፣ አሻፈረኝ ፣ አልገዛም ባይነት ተፈጥሮአዊም፣ ስዋዊም ሞራላዊም ነው። ቁጣ ያስፈልጋል፣ ከዶሲሊቲ ወደ ሬጅ (From Docile to Rage) መሸጋገር አዲስ አበባ ላይ ጠንክራ፣ የተደራጀ፣ የተናበበ፣ ተቃውሞ መደረግ አለበት።#FreedomForAddisAbaba.
#JusticeforAddisAbeba, #JusticeForEthiopia
"ሳናጣራ አናስርም፣ "መግደል መሸነፍ ነው"፣ "አናፈናቅልም"፣ ስለመብት እኩልነት፣ ፍትህ የዜጎች ክብርና ነጻነት እየሰበከ ስልጣን ኮንሶሊዴት እስክያደርግ ትህትናን ። ፍቅርን፣ መቻቻልን፣ “መደመርን” በጭንብልነት ተጠቀመ። ብዙዎቻችንን አጭበረበረ፣ አሳሳተ። ያለፈውን ስርአት፣ በኢፍታዊነት፣ በአፋኝነት፣ በአሸባሪነት፣ በአፈና፣ በአፈናቃይነት እየጠቀሰ በመክሰስ፣ ለፍትህን፣ ለእኩልነት፣ ለነጻነትን የነበረንን ተስፋ አለመለመ። እነደ ማር በሚጣፍጡ ቃላት እየሰበከ አጭበረበረን። ይህ ከሃዲ ነብሰ በላ ዛሬ ላይ ኢትዮጵያን የደም ባህር ፣ የሰቆቃ ምድር አድርጎ ከተካቸው የወያኔ መሪዎች ብሶ ቁጭ አለ። ተስፋችንን አጨለመ። በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቶ ንጽሃንን ጭምር በየአካባቢው ጨፈጨፈ። በአዋሽ አርባ በደዴሳ እስርቱ ሺዎችን ያ አጉሮ ያሰቃያል፣ ያስርባል፣ ያስጠማል፣ በበሽታ ያማቅቃል። ሽመልስ እብዲሳ በሚመራለት ገዳይ እሰገዳይ ቡድን በኮሬ ነጌኛ የኦሮሞን ገበሬ፣ ወጣት ያሳፍናል፣ ያስገድላል፡ የአዲስ አባባን ህዝብ፣ በተለይ ድሃውን ያፈናቅላል ፣ ማህበራዊ ትስስር ይንዳል፡ "በልማት" ስም የአዲስ አበባን ቅርሶችን ያወድማል። ። ዛሬ የኢትዮጵያን ህዝብ ቁም ስቅል ፣ መከራ የሚያደሱበት፣ እነዚህን እቅመ ቢስ የወያኔ ስርአት የምራጭ ምራጮች ለመገርሰስ ተደራጅቶ፣ ተናቦ መታገል ብቸኛው አማራጭ ነው ።
ይህን ዘረኛና የመንፈስ ድኩማኖች፣ የግፈኞች፣ ጨካኞች ስብስብ ለማንበርከክ ትብብር ፣ አንድነት ወሳኝ ነው። መደራጀት አስፈኣጊ ነው። በአዲስ አበባ የአገዛዙን መዋቅሮች በሁሉም አይነት የትግል ስልቶች መሽርሸር አስፈላጊነው ነው። የዚህ አረመኔ ፣ ግፈኛ ፣ ዘረኛ አገዛዝ ፍጻሜ ለማፋጠን፣ በየአካባቢው መደራጀት ወሳኝ ነው። ማንኛውን ትብብር መንፈግ። ይህን የአፈና የግፍ ስርአት የሚሸረሽሩትን፣ የሚገዘግዙት ስልቶችን በጥናት ተግባራዊ ማድረግ። ፋኖን መደገፍ፣ የፋኖን መንፈስ በአዲስ አባባ ማስፋፋት፣ ማጠናከር። የአዲስ አበባ ፋኖን መስርቶ በህቡእ መንቀሳቀስ፣ መታገል። ይህን ማድረግ ሲቻል፣ ይህ ደካማ የግፈኞችና የጋጠ ወጦች አገዛዝ የሚንበረከክበት ግዜው ሩቅ እይሆንም። ጭቆናን በፍትህ ፣ ባርነትን በነጻነት፡ መዋረድን፣ በክብር መተካት ይቻላል። አዲስ አበባን እንደ እንደ ቅኝ ገዢ፡ እንደ ባእድ ፣ ከዚያም በባሰ ጥላቻና ቂም ያላቸው የብልጽግና ካድሬዎች ምትክ ህዝብ የራሱን ወኪሎች ከራሱ፣ ከአዲስ አበባ ልጆች መካከል መርጦ የመተዳደር መብቱን ማረጋገጥ ይችላል። እሱነቱን ስነ ልቦናውን፣ ባህሉን፣ የጋራ እሴቶቹን የሚያከብሩ፣ የዜግነት ጥቅሙን፣ መብቱን ፣ የሰብአዊነት ክብሩን ፣ ኢትዮጵያዊ ማንነቱን የሚያከብሩና የሚያስከብሩ ተወካዮቹን ራሱ ከውስጡ፡ ከመካከሉ የሚመርጥበት ስርአት ይመሰረታል። የመጀመሪያ እርምጃ ሁልም በያለበት ይደረጅ! ያደረጅ! ህዝብ ከሁሉም ይደራጅ፣ ድርጅት! ተደራጅ! ተነስ! ተነሽ ! ተነቃነቅ! ተነቃቃ! አነቃቃ! አንቀናቅ!።
"If you trusted me when I said all these words, you're delusional. The problem is Ethiopian people's wrong, delusional expectation." @AbiyAhmedAli🤔
@ShimelisAbdisa @AbrarSuleiman @ervstours @Mustafe_M_Omer @NeaminZeleke @DemekeHasen @danielkibret @EmishawEskedar @EA_DevCouncil
The gov't of @AbiyAhmedAli has a clear hatred for ethnic &cultural #Amhara, #AddisAbebe, #EOTC followers & all in all semitic Ethiopians
Speak up!
#SayNoToApartheid
#StopAmharaGenocide
#AfarUnderAttack
#JusticeforAddisAbeba
#ChristianProsecution
#Ethiopia
Yes! @BalderasAddis is the only way out of #Apartheid
#VictoryForDemocracy
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbeba
#Ethiopia

Remember, this is who @AbiyAhmedAli really is 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
He's No different from #OLF, #OFC or any of the other loudmouths in OPiPi
#AddisAbaba must vote PIPi out!
#Ethiopia
#JusticeforAddisAbeba
MUST WATCH: we should all think twice before we support abiy ahmed. He clearly said finfine belong to oromia. he thinks menlik and haile selase are colonizers.
Only #Oromia region & the exceptional #lemikura are given the sole license to conduct stupid rallies whenever they like😏
The wannabe dictator OPiPi sucks!
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbaba
#Ethiopia
Terrified by @BalderasAddis 's upcoming rally, @AdanechAbiebie has revealed incriminating evidences against herself&her predecessor @TakeleUma
Join #Balderas on Sunday &do more till these corrupts leave your city👇🏾
#FreeEskindirNega
#FreeBalderas
#JusticeforAddisAbeba
#Ethiopia

በአዲስ አበባ ከ21 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በህገወጥ መንገድ ተይዘው መገኘታቸውን ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ።
https://t.co/4uDTxJhutk

Imprisoned on bogus charges!
Thrown in jail since 5 months by the coward @AbiyAhmedAli who shamelessly wants to run only against his proxy parties in the upcoming elections!
#FreeEskindirNega
#FreeBalderas
#JusticeForAddisAbeba
#Ethiopia
@amnesty @hrw @UNHumanRights
@Independiplomat @AnaMartinsGomes @abyi @PMEthiopia @AbiyAhmedAli Eskinder Nega is a globally acliamed journalist and a nonviolence activist.
#FreeEskinder #Ethiopia
True!
#Ezema is playing games with #AddisAbaba
The only party that cares for the ppl of #AddisAbaba is #Balderas
Vote for #Balderas, if you seek #JusticeforAddisAbeba
#Ethiopia
#FreeEskindirNega
#FreeBalderas
ሁለት አመት ሙሉ እስክንድር ነጋን እየተከታተሉ ከመንግስ እኩል መፈናፈኛ ሲያሳጡት የነበረ ኢዜማ ዛሬ አይናቸውን በጨው አጥበው እኛን ምረጡ 🤦🏾♀️ ሲወረር ያልቆማቹሁለትን ህዝብ ድምፁን የማግኘት የሞራል ብቃት የላቹሁም 💁🏾
#FreeEskinderNega #AddisAbaba
Yes! #AddisAbaba is trying& doesn't deserve any blame 4 remaining silent!
We're doing NO less than any other 2 address the burning issues in #Ethiopia!
Instead of blaming us, blame the dictator @AbiyAhmedAli 4 suppressing our voices!
#FreeBalderas
#JusticeforAddisAbeba
#Ethiopia
ለጥር 09/2013ዓ.ም ሊካሄድ የነበረው ህዝባዊ የውይይቱ መድረክ ተሰርዟል፡፡
ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ለማካሄድ ለጥር 09/2013 ስብሰባ መጥራቱ ይታወቃል ዳሩ ግን መንግስት ህዝባዊ ውይይቱን ስላልፈቀደ የተያዘው..1/2
Labeling them terrorists makes yourself a terrorist!
#FreeEskindirNega
#FreeSintayehuChekol
#FreeAsterSeyoum
#FreeAskaleDemise
#JusticeforAddisAbeba
#Ethiopia
@AbiyAhmedAli @MeazaAshenafi

Let alone these many months, Eskindir&his fellow #Balderas members deserve not even spending a single day in prison!
#FreeEskindirNega
#FreeSintayehuChekol
#FreeAsterSeyoum
#FreeAskaleDemise
#FreeBalderas
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbaba
#Ethiopia

Join the campaign and demand the unconditional release of #Balderas members!👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
#FreeEskindirNega
#FreeSintayehuChekol
#FreeAsterSeyoum
#FreeAskaleDemise
#FreeAllPoliticalPrisonersInEthiopia
#JusticeforAddisAbeba
#Ethiopia
“እስክንድር ነጋ እና የባልደራስ አመራሮች ይፈቱ!” የሚል ዓለም አቀፋዊ ዘመቻ ይፋ ተደረገ
#Ethiopia #Eskindernega #Balderas #FreeEskinderNega
https://t.co/m0ocrugn0k
He's a true son of #AddisAbaba, who spoke up at a time when countless prominent political figures either remained cowards or kiss rings of the 7th king!
@eskinder_nega is our hero!
Free the iron man!
#FreeEskindirNega
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbaba
#Ethiopia
You have a voice!!!!!!
Use it to denounce condominium lootings & illegal land grabs in #AddisAbaba!!!!
Jan 9th is the day to do it by standing alone side with @BalderasAddis
#JusticeforAddisAbeba
#FreeAllBalderasMembers
#StopEthnicCleansing

You have a voice!!!!!!
Use it to denounce condominium lootings & illegal land grabs in #AddisAbaba!!!!
Jan 9th is the day to do it by standing alone side with @BalderasAddis
#JusticeforAddisAbeba
#FreeAllBalderasMembers
#StopEthnicCleansing

The only party with an unequivocal stance on #AddisAbaba is #Balderas
Supporting this party in the upcoming elections means supporting statehood & self governance
#Region14
#FreeEskindirNega
#BailForBalderas
#VoteForBalderas
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbaba
#Ethiopia
ባልደራስን ይደግፉ
#SupportBalderas
Ethio 360 Zare Min Ale "የኦሮሙማ ህንጻዎች በአዲስ አበባ" Sunday Dec 20, 2020
https://t.co/4Gzns9guej
#ፍትህለአዲስአበባ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ
#JusticeforAddisAbeba #AddisAbeba #Ethiopia

Leave the city for its own residents!
#AddisAbeba for #Addisabebe ✊🏽
#JusticeforAddisAbeba
#AddisAbeba
https://t.co/zIYxi3X4kg
Last Seen Hashtags on Sotwe
ratemy
Seen from United States
worship
minichatt(((())))*
Seen from United States
คลิปหลุดมัธยม
Seen from Thailand
somali sex
Seen from Netherlands
yadielalejandro
Seen from Thailand
diyarbakırtravesti
Seen from Turkey
หีมัธยม
Seen from Thailand
Dogknottqueen
Seen from Turkey
宫脱
Seen from United States
Trends for you
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
240.4M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.7M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.4M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.2M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
83.9M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.4M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.4M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.8M followers

YouTube 
@youtube
68.7M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.3M followers

Bill Gates 
@billgates
65.2M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.1M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.6M followers













