Top Tweets for #FanoRising
Abiy Ahmed is using starvation as a weapon of war against the Amhara people. This image from North Wello Lasta Bugna, highlights the dire need for immediate humanitarian aid to save lives. The world must act now.
#StopAmharagenocide
#WarOnAmhara @UNHCREthiopia @UNICEF @USEmbassyAddis @StateDept @hrw @amnesty @BBCAmharicNew @VOAAmharic @AP

ክርስቲያን ታደለ የዛሬ ውሎ !
ዛሬ ሲንክ ሙሉ ደም ተፍቷል ።
ህክምና ውሰዱኝ ቢልም ሰሚ አላገኘም።
የታዘዘለትን ማስታገሻ ህመሙ ስለበረታበት ቶሎ ቶሎ በመውሰዱ የህመሙ ማስታገሻ መድኃኒት አልቋል። ጓደኞቹ ማስታገሻ መድኃኒት ይዘውለት ቢሄዱም ማረሚያ ቤቱ ለማስገባት ፈቃደኛ አልሆነም።እናም ገብርዬ ያለ ማስታገሻ እየተሰቃዬ ይገኛል።
ሰሞኑን ቀዶ ጥገና ሲደረግለት ቀዶ ጥገናው ሙሉ በሙሉ አልተሰራም። የወጣለት እባጭም የተወሰነ ነው። ምክንያቱም እባጩን ሙሉ በሙሉ ለማውጣት ተኝቶ መታከም እንዳለበት ሀኪሞች በመናገራቸው ። ብልጽግና ደግሞ ተኝቶ እንዲታከም አልፈቀደም። አሳሳቢው ነገር ግን ዛሬ ከፍተኛ ደም እየፈሰሰው ነው። የድካም ስሜት አለው መቆም አይችልም ብዙ ማውራትም አይችልም። ከፈሳሽ ውጭ ምንም አይነት ምግብ አይወስድም።
ከምንም በላይ አሳሳቢው ነገር በእዚህ የህመም ስቃይ ውስጥ ወደ የት እንደሚወስዷቸው ባይታወቅም እቃችሁን ሸክፉ ተብለዋል።
አስገራሚው ነገር የክርስቲያን እና ዮሀንስ ህመም ተመሳሳይ መሆኑ ብዙ ጥያቄ ያስነሳል።
ፍትህ ልጠይቅ አልመጣሁም ። ስርዓቱ ተጠይቆ ፍትህ ስለማያሰፍን። ነገር ግን የዐብይ ጀምበር መጥለቂያዋ ስለተቃረበ ጉዳዩ ለታሪክ እዚሁ ገጽ ለማስቀመጥ እንጅ ።

⛔ Denying medical care to prisoners is a violation of their basic human rights. Mr. Christian Tadele and Mr. Yohannes Bualew are critically sick, and we demand they receive immediate treatment!
#UrgentMedicalCare
#HealthIsAHumanRight
#SaveTheirLives
@hrw @amnesty @USEmbassyAddis @UN_HRC @BBCAmharicNew @VOAAmharic @AP
Their health is at risk! It's time for us to #StandUpForJustice and demand they be treated humanely.
@hrw @amnesty @UN_HRC @USEmbassyAddis @AJEnglish @BBCWorld @VOAAmharic @EthioHRC @AP @StateDept @EuropeanUnion12

ክርስቲያን ታደለ!
እንደ ህዝብ ተወካይ
ለተገፋው ህዝቡ የቆመ ለመረጠው ህዝብ የታመነ የአብይን መንግስት ፊት ለፊት የተጋፈጠ ነውራቸውን ጭካኔያቸው ሌብነታቸውን አይናቸው እያየ አጠገባቸው ቆሞ ያለ ፍርሃት ያጋለጠ! በተወከለበት ወንበር ላይ ሆዱን ሳይሆን ህዝቡን ስላስቀደመ በሆድ አደር ጓዶቹ የተካደ በመንግስት ቂም የተያዘበት የህይወት ዋጋ እየከፈለልን ያለ ጀግና!
እንደወንድም
ስንታሰር ጠያቂያችን በሁሉም እስረኛ ችሎት ታድሞ የሚያበረታን ስንታመም ጠያቂያችን የደስታችን ተካፋይ በሀዘናችን አፅናኝ ስለ ስራችን ትምህርታችን አማካሪ ....
አሁን በህመም ላይ ሆነህ ያለህበትን ስቃይ እየሰሙ ምንም ማድረግ አለመቻል ህመም ነው። ሁሉን ቻይ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ💔

After years of struggle and resilience, the #Amhara voice grows louder. It’s been a long time coming, but I know a change is gonna come. Oh yes, it will. ✊🏾
The most horrific picture from Ethiopia you can not see from CNN, NBC, CBS, Al Jazeera and FOX News. #AmharaGenocide #WarOnAmhara #AmharaGenocide @UN_HRC @amnesty @StateDept

ተጀምሯል!
Fascism is history in Europe, it thrives on in #Ethiopia.
Apartheid is history in South Africa, it lingers on in Ethiopia.
The #Amhara people are facing both under the 21st century Fascist Abiy regime.
@MikeHammerUSA
@amnesty
@UNHumanRights
#AmharaGenocide

The actions of @AbiyAhmedAli's government are clear: they kill, rob, and corrupt. Amhara prisoners are just the latest victims of a regime that views them as less than human. This is not just a conflict, it’s state-led Genocide.#StopAmharaGenocide
#WaronAmhara @USEmbassyAddis @hrw @amnesty @UN @EuropeanUnion12

#FanoRising በባህርዳር ከተማ እና አካባቢዋ በአገዛዙ የሲቪል፤ ወታደራዊ እና የፀጥታ አመራሮች ላይ ተጠናክሮ የቀጠለውን ጥቃት ተከትሎ በባህርዳር ከተማ ላይ የሰአት እላፊ ገደብ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ መጣሉን ተገለፀ። ተከታታይ የሆኑ የባለስልጣናትና የደህንነት አመራሮች መሰወር መከሰቱን መረጃዎች ያሳያሉ። ከባህርዳር እስከ ደብረታቦር ያለውን መንገበበላይነት የተቆጣጠረው የፋኖ ሃይል በየግዜው በባህርዳር ከተማ ገባ ወጣ በማለት የአገዛዙ ቁልፍ ባለስልጣናት ላይ እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ታውቆል። በተለያዩ የአማራ አካባቢዎችም የህልውና ትግሉ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ወደ አቸፈር ያቀናው የአብይ አህመድ ሰራዊት ከባድ ኪሳራ አስተናግዶ ወደ ዱር ቤቴ ሸሽቷል።
#FanoRising Fano getting the job done!!
#ፈኖ ከተያያዘው ለቀማ በጥቂቱ
Laughing stock OPP army #FanoRising
አማራን መግደል እስፓርት ያደረጋችሁ መለቀሚያችሁ ደርሷል።
#FanoRising
Leadership is a responsibility not a privilege. Power must be given to those who are responsible & accountable unlike those @AbiyAhmedAli & @prosperity2022 who are using their power for their own benefit.
#IAmFano ✊🏾
Stop #AmharaGenocide
#FanoRising 🔥
#በቃ
#AmharaResistance

የንጉስ ተክለ-ሃይማኖትን ሃውልት ለማቆም የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ!
በደብረ ማርቆስ ከተማ በተመረጠው ቦታ የንጉስ-ተክለ ሃይማኖትን ሃውልት ለማቆም የከተማዋ ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት ዛሬ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧ

Last Seen Hashtags on Sotwe
AlFinEnVacaciones
Seen from United States
黑袜控
Seen from France
omegle
Indianbleached
Seen from United States
minichat
Seen from United States
minichat(())**************************************************************************************************
Seen from Malaysia
Anxiouspandaa minichatt
Seen from United States
gock
Seen from Brazil
โม็ค
Seen from Thailand
budhe
Seen from Indonesia
Most Popular Users

Elon Musk 
@elonmusk
241.5M followers

Barack Obama 
@barackobama
118.8M followers

Cristiano Ronaldo 
@cristiano
114.5M followers

Donald J. Trump 
@realdonaldtrump
111.8M followers

Narendra Modi 
@narendramodi
107.1M followers

Rihanna 
@rihanna
98.7M followers

NASA 
@nasa
92.3M followers

Justin Bieber 
@justinbieber
91.8M followers

KATY PERRY 
@katyperry
90M followers

Taylor Swift 
@taylorswift13
84M followers

Lady Gaga 
@ladygaga
75.5M followers

Virat Kohli 
@imvkohli
73.5M followers

Kim Kardashian 
@kimkardashian
70.9M followers

YouTube 
@youtube
68.8M followers

Neymar Jr 
@neymarjr
66.5M followers

Bill Gates 
@billgates
65.3M followers

Selena Gomez 
@selenagomez
63.1M followers

The Ellen Show
@theellenshow
62.2M followers

CNN 
@cnn
61.7M followers

X 
@x
60.7M followers














